ፋና ስብስብ ስንዱ ገብሩ – ደራሲ፣ መምህርት፣ አርበኛና የመብት ተሟጋች Meseret Awoke Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 1916 የተወለዱት ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ አዲስ ዓለም መናገሻ የትውልድ ስፍራቸው ነው፡፡ አባታቸው ገብሩ ደስታ በአውሮፓ የተማሩ ደራሲ እና የአዲስ አበባ የቀድሞ ከንቲባ እና ለአጭር ጊዜም ቢሆን የሴኔት ፕሬዚዳንት የነበሩ ናቸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ Meseret Awoke Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ የዴንማርክን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጀርመን በሰላምና ልማት ይበልጥ ተቀራርበው እንደሚሰሩ አስታወቁ Meseret Awoke Mar 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጀርመን በሰላምና ልማት እንዲሁም በሌሎች የትብብር መስኮች ይበልጥ ተቀራርበው እንደሚሰሩ ገለጹ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ የጀርመን የፓርላማ አባላት ልዑካን ጋር ተወያይቷል። የውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዴንማርክ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ Meseret Awoke Mar 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴንማርክ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ላረስ ሎኬ ራስሙሰን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትር ላረስ ሎኬ ራስሙሰን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ጋር በመሆን ፓርኩን መጎብኘታቸውን ከኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገመድ ላይ ተንጠልጣይ የህዝብ ትራንስፖርት ተግባራዊ ሊደረግ ነው Meseret Awoke Mar 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቪድ ግሩፕ የትራንስፖርት ችግርን መፍታት የሚያስችል የኬብል ካር (በገመድ ላይ ተንጠልጣይ የህዝብ ትራንስፖርት) ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዮናስ ታደሰ ፥ ኦቪድ ግሩፕ በቴክኖሎጂ የታገዙ ዘመናዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ግዛቴ ካልተጣሰ በቀር ኒውክሌር አልጠቀምም አለች Meseret Awoke Mar 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የግዛቷ ህልውና አደጋ ላይ ካልወደቀ በስተቀር የኒውክሌር የጦር መሳሪያ አልጠቀምም ስትል ገለጸች፡፡ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው ሐሙስ ለፌዴራል ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር፥ ቀደም ሲል ሩሲያን ለመቆጣጠር የተደረጉት ሙከራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበርና የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የ200 ሚሊየን ብር ስምምነት ተፈራረሙ Meseret Awoke Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር የ200 ሚሊየን ብር ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ፡፡ ስምምነቱ ፥ ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት በጋራ ለመስራት የሚያስችል እና ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሚውል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሰሜን ጋዛ ህጻናት በምግብ እጦት ለህልፈተ ህይወት እየተዳረጉ እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ Meseret Awoke Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጋዛ ህጻናት በምግብ እጦት ለህልፈተ ህይወት እየተዳረጉ እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለጹ፡፡ በጋዛ ዜጎች የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው ሀገራትን ጨምሮ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እየተነገረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሩሲያ በጂኦተርማል ኃይል ላይ አብሮ ለመስራት ተስማሙ Meseret Awoke Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በከርሰ ምድር እንፋሎት (ጂኦተርማል) ኃይል ላይ አብሮ ለመስራት መስማማታቸው ተሰምቷል፡፡ በሩሲያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት ኢትዮጵያና ሩሲያ በጂኦተርማል ሃይል ዘርፍ ላይ ስምምነት ለመፈራረም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በጋዛ ለተደቀነው የረሃብ አደጋ ድጋፍ እንዲደርስ እስራኤል እንድትተባበር አሳሰበች Meseret Awoke Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ የደረሰውን ረሃብ ተከትሎ እስራኤል ወደ አካባቢው ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደርስ ትብብር እንድታደርግ አሜሪካ አሳስባለች፡፡ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ በጋዛ ያሉ ዜጎች እየተራቡ ነው ያሉ ሲሆን ፥ በዚህም በአካባቢው ተጨማሪ…