Fana: At a Speed of Life!

ቻይና የአውሮፓ ህብረት የጋራ ደህንነት መርህን እንዲጠብቅ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የጋራ ደህንነት መርህን እንዲጠብቅ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የቻይና ምክትል ቋሚ መልዕክተኛ ጄንግ ሹዋንግ ጠይቀዋል፡፡ ዲፕሎማቱ በትናንትናው ዕለት በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት እና በአውሮፓ ህብረት…

በአፍሪካ የግሉ ዘርፍ አረንጓዴ ኢንቨስትመንቶች ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ የግሉ ዘርፍ በአረንጓዴ ኢንቨስትመንቶች ላይ ይበልጥ ትኩረት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ 6ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ሲሆን ፥ የግሉ ዘርፍ አረንጓዴ ኢንቨስትመንቶችን…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የተበጀተለትን የቄጦ የወንዝ መቀልበሻና መስኖ ልማት ግንባታ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የተበጀተለትን የቄጦ የወንዝ መቀልበሻና መስኖ ልማት ግንባታ በሚቀጥለው ዓመት ሕዳር ወር ላይ ለማጠናቀቅ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ባለቤትነት በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን በሰዲ…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ(ዶ/ር ኢ/ር) ከተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ከተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደሩ ከካሊፎርኒያ የምክር ቤት ተወካይ ቴድ ሊዩን ጋር የተወያዩ ሲሆን ÷ በተለያዩ ጉዳዮች ላይም ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…

በሐረሪ ክልል የሚገነባው የኢኮ ቱሪዝም ፓርክ የዘርፉን እድገት እንደሚያፋጥን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመደመር ትውልድ መፅሐፍ ሽያጭ እየተገነባ የሚገኘው የኢኮ ቱሪዝም ፓርክ ቱሪስቶችን በመሳብ የዘርፉን እድገት እንደሚያፋጥነው የሐረሪ ክልል ባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተፅፎ ለህትመት የበቃው…

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምቦ፣ ወላይታ ሶዶ እና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ አምቦ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ እና በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 714 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።…

ኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ የምግብ ዋስትናዬ ላይ ስጋት ሆኖብኛል አለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ የምግብ ዋስትናዋ ላይ ትልቅ ስጋት እንደደቀነባት አስታወቀች፡፡ በኬንያ ኤልዶሬት በተዘጋጀው የእርሻ ትርዒት ላይ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እንደተናገሩት ፥ ተደጋጋሚ ከባድ ዝናብና ደረቃማ የአየር ሁኔታ የምስራቅ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የላስካ ጤና ጣቢያን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የላስካ ጤና ጣቢያን መርቀው ከፍተዋል፡፡ አቶ ጥላሁን ከበደ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በባስኬቶ…

በኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ላይ ያተኮረ ውይይት በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅግጅጋ ዩኒቨርሰቲ እና የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት በጋራ ያዘጋጁት በኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ላይ ያተኮረ ውይይት በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ "የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እና የመልካ ፖለቲካ አንድምታ" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ…

በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል፡፡ የጽዳት ዘመቻው"ከተማዬን እያፀዳሁ የአመራርነት ሚናዬን እወጣለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ ዘመቻው የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እስከ ወረዳ ወርደው…