የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዩሮ ሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ አደረገ Meseret Awoke Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የተለያዩ ሀገራት የሚሆን የ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዩሮ ሰብዓዊ ድጋፍ አጸደቀ፡፡ በዓለም ላይ በ2024 ወደ 300 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ሰብአዊ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተብሎ የሚገመት ሲሆን፥…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የካንሰር መከላከያ ክትባት ለማግኘት መቃረቧን አስታወቀች Meseret Awoke Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው የካንሰር መከላከያ ክትባት ለማግኘት መቃረቧን ገልጸዋል፡፡ በሞስኮ በፊውቸር ቴክኖሎጂ ፎረም ላይ ስለ ሩሲያ የህክምና ሣይንስ ወቅታዊ ሁኔታ ያነሱት ፕሬዚዳንት ፑቲን፥ ካንሰርን አስቀድሞ በመለየት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስሥላሴ ከዚምባብዌ አቻቸው ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስሥላሴ ከዚምባብዌ አቻቸው አምባሳደር ፌድሪክ ኤም ሻቫ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ። ሚኒስትሮቹ በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ትብብር ላይ መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲላ፣ ወላይታ ሶዶና አርባምንጭ ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ፣ ወላይታ ሶዶና አርባንጭ ከተሞች ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት ህዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር)፣ የብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ጸጋዬ ማሞ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከቱኒዚያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከቱኒዚያ አቻቸው ናቢል አሚር ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሚኒስትርቹ እየተካሄደ ካለው 44ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርናው ዘርፍ አሁንም ብዙ የቤት ሥራ አለብን – አቶ ደስታ ሌዳሞ Meseret Awoke Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ የተሰራው ሥራ ተስፋ ሰጪ ቢሆንም አሁንም ብዙ የቤት ሥራ አለብን ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት እየተካሄደ ባለው የክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ባቀረቡት ሪፖርት ነው፡፡…
ፋና ስብስብ የሚቺጋኑ ግለሰብ የ70 ዓመት የፍቅር ደብዳቤው እንቆቅልሽ ለመፍታት እየሞከረ መሆኑ ተሰማ Meseret Awoke Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የሚቺጋን ሰው በጨረታ ከገዛው እርሻ የመሳሪያ ሳጥን ውስጥ ያገኘውን የ70 አመት የፍቅር ደብዳቤ እንቆቅልሽ ለመፍታት እየጣረ መሆኑ ተሰማ። ዓለም የስልክና የዘመናዊ መገናኛ ውጣ ውረድን የማቅለል እድል ሳታይ በፊት ደብዳቤ ናፍቆትን መወጫ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለቀጠናዊ መረጋጋትና ኢኮኖሚያዊ ውህደት በቁርጠኝነት ትሰራለች – አምባሳደር ታዬ Meseret Awoke Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጠናዊ መረጋጋት እና ኢኮኖሚያዊ ውህደት በቁርጠኝነት ትሰራለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡ በ44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ አምባሳደር ታዬ እንደተናገሩት÷ የህብረቱ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሐፊና የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሐፊ ሞሊ ፊ እና የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመርን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…