Fana: At a Speed of Life!

በኮንጎ ወንዝ ሁለት ጀልባዎች ተጋጭተው በርካቶች ሞቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኪንሻሳ አቅራቢያ በኮንጎ ወንዝ ውስጥ ሁለት ጀልባዎች ተጋጭተው በርካታ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መጥፋታቸው ተገለጸ፡፡ ሰዎችንና ሸቀጦችን ጭነው ሲጓዙ በነበሩ ሁለቱ ጀልባዎች መካከል በተከሰተው የመጋጨት አደጋ ምን ያህሉ…

በመዲናዋ ከየካቲት 8 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር አይቻልም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከየካቲት 8 ቀን ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 2 ሰዓት ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከሉን የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ክልከላው የጸጥታ እና የትራፊክ ቁጥጥር…

44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ይነሱበታል ተብሎ የሚጠበቀው 44ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል፡፡ በጉባኤው ለ37ኛው የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳ ማርቀቅን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች እንደሚነሱበት የህብረቱ መርሐ-ግብር ያሳያል።…

ማዚ ፒሊፕ – ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የአሜሪካ ኒውዮርክ ኮንግረስ አባል እጩ ተወዳዳሪ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ማዚ ፒሊፕ በአሜሪካ ውስጥ ፖለቲከኛ ሲሆኑ፥ በእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡ ጆርጅ ሣንቶስ ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም ራሳቸውን ለማበልጸግ ተጠቅመውበታል፤ ህግ ጥሰዋል የሚል ሪፖርት ከወጣባቸው በኋላ…

18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ 129 የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ 18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ 129 የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትና 29 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ 292 የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መዉሰዳቸው ተገለጸ። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የስድስት…

ለታለመለት የነዳጅ ድጎማ 28 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ለመደጎም የነዳጅ ድጎማ ተግባራዊ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ለታለመለት የነዳጅ ድጎማ 28 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ መደረጉ ተገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6…

የወላጆች የቁጣ ቃላት ልውውጥ በልጆች ላይ የሚያሳድረው ጫና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልጆችን የቀጣይ ህይዎት መልክ ከማስያዝ አንጻር የወላጆች ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ የስነ ልቦና ባለሙያ ዘላለም ይትባረክ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የወላጆች የቁጣ ቃላት ልውውጥ በልጆች ላይ የሚያሳድረው ጫና በሚል ሃሳብ ቆይታ አድርገዋል፡፡…

በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያና ገንዘብ ከነተጠርጣሪዎቹ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዳማ፣ ወለንጭቲ፣ መተሃራ እስከ ቦርደዴ ድረስ የተዘረጋ የህገወጥ መሳሪያ አዘዋዋሪዎች ቡድን በህገ-ወጥ መንገድ ሊያሻግሩት የነበረ የጦር መሳሪያና ገንዘብ ተያዘ፡፡ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያና ገንዘብ ከነተጠርጣሪዎቹ የተያዘው የሪፐብሊኩ ጥበቃ…

የብሪክስ ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው የሄንሌይ እና ፓርትነርስ የብሪክስ የሃብት ሪፖርት አመላከተ፡፡ ቀደም ሲል ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና፣ ደቡብ አፍሪካና ብራዚል አቅፎ የነበረው ብሪክስ ፥ በአሁኑ…

የመዲናዋን ሰላም ለማስቀጠል እየተካሄደ ያለው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን ሰላምና ደኅንነት አጠናክሮ ለማስቀጠል እየተካሄደ ያለው የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ፖሊስ በሰጠው መግለጫ የአዲስ አበባን ሰላምና ደኅንነት አጠናክሮ…