የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ 5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በይፋ ጀመረ Meseret Awoke Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በድሬዳዋ የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን አስጀመረ። የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክን በማስፋፋት ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ኢትዮ ቴሌኮም እየተጋ እንደሚገኝ ተገልጿል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ኢኮኖሚውን እንዴት ገመገመው? Meseret Awoke Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት በ2016 በጀት ዓመት መጨረሻ በ7 ነጥብ 9 በመቶ እንደሚያድርግ በማክሮኢኮኖሚ አመላካቾች መነሻ የስድስት ወሩ ግምገማ ማመላከቱን የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ። ፓርቲው ሰሞኑን ባካሄደው የስራ አስፈጻሚ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤምባሲዎች የኢትዮጵያ ተደማጭነት እንዲጨምር ለማድረግ መስራት ይጠበቅባቸዋል – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤምባሲዎች አድማሱና አውዱ የሰፋ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ ዛሬ በተጠናቀቀው ዓመታትዊ የአምባሳደሮች ጉባኤ ላይ ተገኝተው የስራ መመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰላምና ሀገረ መንግስት ግንባታ የወጣቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል ንቅናቄ ተጀመረ Meseret Awoke Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዓድዋን ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ" የሚል መሪ ሃሳብ በሰላምና ሀገረ መንግስት ግንባታ የወጣቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡ የሰላም ሚኒስቴርና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለስጋ ደዌ ታማሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ Meseret Awoke Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስጋ ደዌ ታማሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስጋ ደዌ ተጠቂዎች ማህበር ጠየቀ። ዓለም አቀፍ የስጋ ደዌ ታማሚዎች ቀንን ምክንያት በማድረግ በሐረር ከተማ የእግር ጉዞ ተደርጓል። በዓለም አቀፍ ለ70ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀስ ይገባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Meseret Awoke Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለማሸነፍና የህብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀስ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የክልሉ የመንግስትና የፓርቲ የስድስት ወራት አፈፃፀም ግምገማ በአዳማ መካሄድ ጀምሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ 25 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኘ Meseret Awoke Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድና ክትትል ዳይሬክተር ኦላና ተሾመ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በክልሉ የሚገኙ…
ጤና ፓርኪንሰን በሽታ ምንድነው? Meseret Awoke Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕሙማኑ ከቁጥጥራቸው ውጪ ሰውነታቸው እንዲንቀሳቀስ ወይም እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው ህመም ፓርኪንሰን ይባላል፡፡ የአንጎል ውሥጣዊ ሥርዓት ላይ በሚከሰት መዛባት እንደሚመጣ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በዚህ ህመም የተጋለጡ ሰዎች ሚዛናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ የኢትዮጵያን አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደምትደግፍ ገለጸች Meseret Awoke Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዴንማርክ የልማት ኮርፖሬሽን እና የዓለም የአየር ንብረት ፖሊሲ ሚኒስትር ዳን ዮገንሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት ፥ ኢትዮጵያ በሁለቱ ሀገራት መካከል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በማሊ በወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ በተከሰተ አደጋ ከ40 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Awoke Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማሊ በወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ በተከሰተ የመደርመስ አደጋ ከ40 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው በሀገሪቱ ደቡብ ምዕራብ ኩሊኮሮ አካባቢ በሚገኝ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ ነው የተከሰተው፡፡ በአካባቢው የወርቅ ማዕድን አውጪዎች ሃላፊ…