የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደሮች ስለኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፖሊሲና ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መከሩ Meseret Awoke Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ዓመታዊ ስብሰባ በ‘ኢትዮጵያ ታምርት’ ሀገራዊ ንቅናቄ እና በአዲሱ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ላይ ተወያዩ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል የንቅናቄው እና የፖሊሲውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ከ4 ሚሊየን በላይ የሀገር ውስጥ የፈጠራ ባለቤትነት በመያዝ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች Meseret Awoke Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፈረንጆቹ 2023 መጨረሻ ወደ ከ4 ሚሊየን በላይ የሀገር ውስጥ የፈጠራ ባለቤትነትን በመያዝ የመጀመሪያዋ ሀገር መሆን መቻሏ ተገልጿል፡፡ ይህም ከዓመት ዓመት በ22 ነጥብ 4 በመቶ እያደገ መምጣቱን ተከትሎ በዓለም የመጀመሪያዋ ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የተዘጋባት በር በመከፈቱ ለዘርፉ ትልቅ ዕድል ነዉ – አለሙ ስሜ (ዶ/ር) Meseret Awoke Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተዘጋባት በር በመከፈቱ ለዘርፉ ትልቅ ዕድል መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ የሴክተር አፈጻጸም በወላይታ ሶዶ ከተማ…
ቴክ ሰው ሠራሽ አስተውኅሎት 60 በመቶ ያደጉ ሀገራት ሥራ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል ተባለ Meseret Awoke Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሠራሽ አስተውኅሎት ባደጉ ሀገራት 60 በመቶ በሚሆነው ሥራ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖውን እንደሚያሳርፍ ተነግሯል፡፡ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጄቫ ከአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ጋር ባደረጉት ቆይታ ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጨጓራ ሕመም Meseret Awoke Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨጓራ ሕመም ከተለመደው የጨጓራ አሲድ መጠን በላይ መከሰትን ተከትሎ ከሚመጣው ከምግብ በኋላ ምቾት ማጣት ስሜት ውጪ እንደመነሻውና የእድሜ ደረጃ የተለያዩ መገለጫዎች አሉት፡፡ የጉበት፣ የጨጓራ እና የአንጀት ሕክምና ስፒሻሊስት ፕሮፌሰር አባተ በኒ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን የበለጠ ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን የበለጠ ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ሐሳባቸውን ያጋሩት በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር እና የሊቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌዴራል ፖሊስ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር ተወያየ Meseret Awoke Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እና ከሌሎች የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል። ኮሚሽኑ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ክልሎች ተንቀሳቅሰው የተሳካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የማዕድን ሃብት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በትብብር ተጠንቶ ርክክብ ተካሄደ Meseret Awoke Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ማዕድን ቢሮ ከጎንደር ፣ ባሕር ዳር፣ ደብረ ብርሃን፣ ወሎ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የክልሉን የማዕድን ሃብት አስጠንቶ ርክክብ ተካሂዷል። የአማራ ክልል 80 በመቶ የቆዳ ስፋቱ የማዕድን ጥናት ያልተደረገለት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከወቅቱ ጋር እንዲራመድ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ Meseret Awoke Jan 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከወቅቱ ጋር እንዲራመድ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዘዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ሳምንት ዓውደ ርዕይ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች 121 ሚሊየን ብር የሚገመት ምግብና አልባሳት ተበረከተ Meseret Awoke Jan 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች 121 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ምግብና አልባሳት ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉን ያበረከቱት የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ድጋፉን የተቋማቱ ከፍተኛ…