የሀገር ውስጥ ዜና ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ሁዋዌ ኢትዮጵያ በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ Meseret Awoke Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁዋዌ ኢትዮጵያ ጋር አነስተኛ የሀይል አቅርቦት ስራዎችን የሚያቀላጥፉ ቴክኖሎጂዎችን በሚመለከት በጋራ ስለሚሰሯቸው ጉዳዮች ተወያይተዋል፡፡ ሁዋዌ ኢትዮጵያ ለገበያ የሚያቀርባቸውና አነስተኛ የኃይል አቅርቦት ስራዎችን…
ጤና የዓይን መንሸዋረር ምልክቶችና ህክምናው Meseret Awoke Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓይን መንሸዋረር ማለት የዓይን ጡንቻዎች ሚዛን መሳት ማለት ነው፡፡ የህጻናት የዓይን ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር አዲሱ ወርቁ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ እያንዳንዱ ዓይን ስድስት ጡንቻዎች አሉት ብለዋል፡፡ እነዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 150 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር መደበኛ ኮምፖስት ለማዘጋጀት ታቅዶ እየተሰራ ነው ተባለ Meseret Awoke Jan 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 150 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር መደበኛ ኮምፖስት ለማዘጋጀት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ በክልሉ ለተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተፋሰስ ልማት ሥራዎችን ለማከናወን ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ Meseret Awoke Jan 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራዎችን በማስመልከት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሣህሉ (ዶ/ር) እንዳሉት ፥ በዘንድሮው ዓመት የተፋሰስ ልማትን በተጠናከረ መልኩ ለመስራት ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አብርሆት ቤተመጻሕፍት ዓለም አቀፉን የሲልክ ሮድ የቤተመጻሕፍት ጥራት ጥምረት ተቀላቀለ Meseret Awoke Jan 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተመጻሕፍት ዓለም አቀፉን የሲልክ ሮድ የቤተመጻሕፍት ጥራት ጥምረት መቀላቀሉ ተነገረ። ቤተመጻሕፍቱ ይህንን ጥምረት የተቀላቀለው ከተገነባ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ጥራትና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት በመቻሉ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የተፈረመው ስምምነት የወጣቶች ጥያቄና ድል ነው – ፌደሬሽኑ Meseret Awoke Jan 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ወጣቶች ዘንድ ለረጅም ጊዜ ሲነሳ የቆየው የወደብ ጥያቄ በስምምነት መመለሱ የትውልዶች ድል ነው ሲል የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌደሬሽን ገለጸ። ፌደሬሽኑ በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመውን ሁሉን አቀፍ የትብብር አጋርነት የመግባቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁቤይ ግዛት ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ተሰማርተው የስራ እድል በመፍጠር ሚና እየተጫወቱ ነው – አምባሳደር ተፈራ Meseret Awoke Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁቤይ ግዛት ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ተሰማርተው የስራ እድል በመፍጠር ሚና እየተጫወቱ ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ በግዛቷ “ጎ ግለባል” በሚል በተዘጋጀው የትብብር ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓባይ ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው Meseret Awoke Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዓባይ ቴሌቪዝን የኅብረተሰቡን መልካም ባህል እና ዕሴት የሚጥሱ ሐሳብ ያለበት ፕሮግራም አስተላልፏል በሚል የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ለቴሌቪዥን ጣቢያው በጻፈው የመጨረሻ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና አነስተኛ የኤሌክትሪክ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራን በተሳካ ሁኔታ አከናወነች Meseret Awoke Jan 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አነስተኛ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰራ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራን በተሳካ ሁኔታ ማከናወኗ ተሰምቷል፡፡ ሁለት ሰው ማሳፈር የሚችለው እና ባለ አንድ ሞተሩ አነስተኛ የኤሌክትሪክ አውሮፕላን በበቻይና ሀገር መሰራቱ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jan 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍስሃ፣ የቸርነትና የልግስና እንዲሆን መልካም…