Fana: At a Speed of Life!

ለገና በዓል ከታረደ በሬ ከ6 ግራም በላይ ወርቅ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገና በዓል ከታረደ በሬ 6 ነጥብ 11 ግራም ወርቅ መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ በወላይታ ሶዶ ከተማ ለገና በዓል ቅርጫ ከታረደው በሬ ውስጥ ነው 6 ነጥብ 11 ግራም ወርቅ የተገኘው። በወላይታ ባህል ለበዓል "አሞ" ወይም ቅርጫ ማረድ የተለመደ…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ርዕሳነ መስተዳድሮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…

የኢትዮጵያን የመስህብ ስፍራዎች በመጎብኘት ለዓለም ለማስተዋወቅ ዝግጁ ነን – 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የመስህብ ስፍራዎች በመጎብኘት ለዓለም ለማስተዋወቅ ዝግጁ ነን ሲሉ በውጭ የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የገቢዎች ሚኒስትር…

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ሮበርት፥ ገናን (የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን) ለሚያከብሩ…

ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ በልማት እቅዶችና ፍላጎቶች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከሶማሊላንድ ፕላንና ልማት ሚኒስትር አሕመድ ሞሃመድ ድሪር (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ሚኒስትሮች በተለያዩ የልማት ሥራዎች ላይ በትብብር ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የእንኳን ለክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ሲሉ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ። አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በመልዕክታቸው÷ በክርስቶስ ልደት በብዝኀነት በእኩልነት መኖርንና ለአንድ…

የኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ስምምነት ለአህጉራዊ የኢኮኖሚ ልማት ጥሩ ማሳያ ነው – ላውረንስ ፍሪማን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የተፈራረሙት የመግባቢያ ስምምነት ለአህጉራዊ የኢኮኖሚ ልማት ጥሩ ማሳያ መሆኑን አሜሪካዊው የአፍሪካ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና የሶማሊላንድ…

የዱብቲ ሆስፒታል እድሳትና የመሰረተ ልማት ግንባታ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዱብቲ ሆስፒታል እድሳት እና ተያያዥ የመሰረተ ልማት ግንባታ ሥራዎችን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በይፋ አስጀምረዋል፡፡ የዱብቲ ሆስፒታል ካለፉት 50 ዓመታት በላይ ማህበረሰቡን እያገለገለ የሚገኝ ተቋም መሆኑ ይታወቃል፡፡ የጤና…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በታኅሣስ ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም መሰረት ከታኅሣስ 26/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በስራ ላይ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለዓይነ ስውራን የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለዓይነ ስውራን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ጽህፈት ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ÷ በየዓመቱ ታኅሣስ 26 ቀን የሚከበረው የዓለም የብሬል ቀን ለዓይነ ስውራን ተደራሽነትን እንደሚያስታውስ…