Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠቅላይ ጽ/ቤትና ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠቅላይ ጽ/ ቤት እና ከአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሃይማኖት አባቶች ጋር የጥምቀት በዓል አከባበርን በተመለከተ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ…

ከንቲባ አዳነች ከብሉምበርግ ፊላንትሮፒ የትራፊክ አደጋ ጉዳት ዘርፍ ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከብሉምበርግ ፊላንትሮፒ የትራፊክ አደጋ ጉዳት ዘርፍ ኃላፊ ሚስ ኬሊ ላርስን እና አብረዋቸው ከሚሰሩት የወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት እና የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።…

የፀጥታው ምክር ቤት የሁቲ አማጺያን በቀይ ባህር የሚፈፅሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የሁቲ አማጺያን በቀይ ባህር የሚፈፅሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡ አማፂያኑ ጥቃት እንዲያቆሙ የሚጠይቀው የውሳኔ ሃሳብ በጃፓን እና አሜሪካ የቀረበ ሲሆን በ11 ድምፅ ያለምንም…

ለአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ መረጋገጥ ሕብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ መርማሪ ቦርዱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ሰላምና ጸጥታ ለማረጋገጥ የሕብረተሰቡ የተቀናጀ ተሳትፎ ወሳኝ ሚና እንዳለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ አመላክቷል። ቦርዱ ይህንን የገለፀው፥ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ ከባህርዳር የኮማንድ ፖስት…

የአሸዋ ቴክኖሎጂ ምርት ‘‘ነሀቢ’’ የተሰኘ መተግበሪያ በይፋ ስራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸዋ ቴክኖሎጂ ምርት ‘‘ነሀቢ’’ የተሰኘ መተግበሪያውን ዛሬ በይፋ ስራ አስጀምሯል። በ2030 ቀዳሚ የቴክኖሎጂ ተቋም ለመሆን እየሰራ እንደሚገኝ የሚገልጸው አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ፤ ከዚህ ቀደም የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን ለህዝብ አቅርቧል፡፡…

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ 6 የአፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚያሳዩ ተነበየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2024 ኢትዮጵያን ጨምሮ ሥድስት የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚያሳዩ የዓለም ባንክ በሪፖርቱ ጠቁሟል፡፡ የዓለም ባንክ በዚህ ሣምንት ይፋ ባደረገው የዓለም ኢኮኖሚ ትንበያ ኒጀር፣ ሴኔጋል እና ሩዋንዳ…

የቫይታሚን ዲ እጥረት ስለሚያስከትለው የጤና ዕክል ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም የሕብረተሰብ ክፍል ማለትም (ሕጻናት፣ ወጣቶች፣ አዛውንቶች) በቫይታሚን ዲ እጥረት ሊጠቁ እንደሚችሉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ በአብዛኛው የከተማ ነዋሪዎች ፀሐይ የመሞቅ ልምዳቸው ዝቅተኛ ስለሆነ ለቪታሚን ዲ እጥረት የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍተኛ…

ያለማቋረጥ ከ227 ሰዓታት በላይ ምግብ ያዘጋጀችው ጋናዊት ሼፍ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋናዊቷ ሼፍ ፋይላቱ አብዱል ራዛክ ያለማቋረጥ ከ227 ሰዓታት በላይ ምግብ የማዘጋጀት ተግባር አከናውናለች። ይህም ያለማቋረጥ ምግብ በማዘጋጀት የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ሊያደርጋት እንደሚችል ተነግሯል። ጋናዊቷ የምግብ ማብሰል ባለሙያዋ እንስት…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ የአበባ ምርት ከ184 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የአበባ ምርት ከ184 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የሆርቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አብደላ ነጋሽ÷ በተለይም በአበባ ልማት ሰፊ የሥራ ዕድል…

ኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፏን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከቼክ ሪፐብሊክ ጋር በጋራ እየሰራሁ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ዘርፉን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከቼክ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደርን ሚሮስላቭ ኮሴክ ጋር ባደረጉት…