Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ አፍሪካ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ሀገራዊ ጥሪ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲው በደቡብ አፍሪካ እና በደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ለሚገኙ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር)፣ ዳያስፖራዎች፣ በደቡብ…

ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ 389 ቤቶችን ለዓቅመ ደካሞችና ለሀገር ባለውለታዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የተገነቡ 389 ቤቶችን ለዓቅመ ደካሞችና ለሀገር ባለውለታዎች አስረክበዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ፥ ልበ ቀና ባለሃብቶችንና ሌሎች አቅሞቻችንን…

አቶ ሙስጠፌ ለሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ አሸኛኘት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ለሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል፡፡ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ በጅግጅጋ ከተማ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ አቶ ሙስጠፌ…

ሕዝቡ በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ እምነት እንዲኖረው በጥራት መሥራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ እምነት አንዲኖረውና ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኝ በፍትሕ ጥራት ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ተጠቆመ። በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ ሲካሄድ የነበረው የሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የምክክር መድረክ ተጠናቋል።…

ኢትዮጵያውያን ዕዳዎችን ወደ ምንዳ በመቀየር የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን እናደርጋለን – ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ዕዳዎችን ወደ ምንዳ በመቀየር አዳዲስ ታሪክ በመጻፍ መጭው ትውልድ ሲዘከረው የሚኖር ደማቅ አሻራዎችን በማሳረፍ የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን እናደርጋለን ሲል ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ ፓርቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳለው ፥…

በውጭ ሀገራት የ’’ወደ ሀገር ቤት ጉዞ ጥሪ’’ እንቅስቃሴ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ሁለተኛው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲጓዙ በተለያዩ ሀገራት ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በውጭ ለሚኖሩ ሁለተኛ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡…

ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት ሠነድ መፈራረሟ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት ሠነድ መፈራረሟ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት ነው ሲል ሰርቫይቭ ዘ ኒውስ ገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የትብብርና የአጋርነት መግባቢያ…

እንደ ሀገር ገዥ ትርክትን በማስረጽ ብሔራዊነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ገዥ ትርክትን በማስረጽ ብሔራዊነትን ማጎልበት ለብልጽግና ጉዞ ወሳኝ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ዋና ተጠሪ ዓለማየሁ ባውዲ ገለጹ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የተከለሰ ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ…

ሀገር አቀፍ የሰላም ፎረም ጥምረት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ሂደትን ውጤታማ ማድረግ ያስችላል የተባለ ''ሀገር አቀፍ የሰላም ፎረም ጥምረት'' ተመሰረተ። ጥምረቱን ለመመስረት የተዘጋጀ መድረክ በአዳማ ከተማ የተካሄደ ሲሆን፥ በመድረኩ ላይ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ…

በሲዳማ ክልል 31 የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ጥራትና አግባብነት ባልተከተለ መልኩ ከደረጃ በታች ሲያሰለጠኑ በተገኙ 31 የግል የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ላይ እርምጃ መውሰዱን ተገለጸ፡፡ የክልሉ የስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ኃላፊ ሀገረ ጽዮን አበበ፥ ቢሮው…