Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ለኢትዮጵያ ወዳጆች እና አጋሮች ለፈረንጆቹ…

ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ስኬታማነት እየተሰሩ ባሉ ፕሮጀክቶች ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ስኬታማ ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶች ላይ የምክክር መድረክ ተካሄዷል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስኬታማ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶች በቀጣይ የሚሰሯቸውን ስራዎች…

በጎንደር ተቋርጠው የነበሩ የመንገድ አውታሮች ግንባታን ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጠው የነበሩ የመንገድ አውታሮች ግንባታን ለማጠናቀቅ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር አካባቢ ፕሮጀክቶች አስተዳደር ጽህፈት ቤት ገለጸ። በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር አካባቢ ፕሮጀክቶች አስተዳደር…

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ገብተዋል ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አቀባበል…

ዋሺንግተን ለዩክሬን የአመቱን የመጨረሻ ወታደራዊ ድጋፍ ጥቅል ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን ለዩክሬን የምታደርገውን የአመቱን የመጨረሻ ወታደራዊ ድጋፍ ጥቅል ይፋ አደረገች። የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ኪዬቭ ተጨማሪ የ250 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ከአሜሪካ እንደምታገኝ ይፋ አድርገዋል።…

ሳዑዲ በህገወጥ መንገድ ወደሀገሯ ገብተው በማቆያ የሚገኙ ዜጎችን በተመለከተ በጋራ መስራት እንደምትፈልግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ድንበር ጥሰው ወደ ሳዑዲ አረቢያ የገቡና በማቆያ የሚገኙ ዜጎችን በተመለከተ በጋራ መስራት እንደሚያስፈልግ የሀገሪቱ አስተዳደር ሚኒስትር ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሳዑድ ቢን ናይፍ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በሳዑዲ አረቢያ…

በሱዳን ሰላምና መግባባት እስኪሰፍን በቁርጠኝነት እንሰራለን – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ሰላምና መግባባት እስኪሰፍን ድረስ በቁርጠኝነት እንሰራለን ሲሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር…

በአማራ ክልል የገናና የጥምቀት በዓላት እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የገና፣ የጥምቀት እና ሌሎች በዓላት ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ በቂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ለኢትዮጵያን እድገት በቴክኖሎጂ ሽግግር መስክ ያለውን አቅም አሟጦ መጠቀም ወሳኝ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እድገት ለማፋጠን በቴክኖሎጂ ሽግግር መስክ ያለውን አቅም አሟጦ መጠቀም ወሳኝ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሕንድ ከሚገኙት ከጄኤስ ዩኒቨርሲቲ እና…

ሩሲያ የጦር መርከቧ በተፈጸመበት ጥቃት መውደሙን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አንድ የጦር መርከቧ በጥቁር ባህር በተፈጸመበት ጥቃት መውደሙን አስታወቀች። መርከቡ ሩሲያ በምትቆጣጠረው ክሬሚያ በሚገኘው ፊዮዶሲያ ወደብ አካባቢ በተፈጸመ ጥቃት መውደሙንም ነው የሩሲያ ባለስልጣናት ያስታወቁት። የጦር መርከቡ ከተዋጊ…