Fana: At a Speed of Life!

ቻይና በሣይንስና ቴክኖሎጂ የመጀመሪያውን የቤልት ኤንድ ሮድ ጉባዔዋን ልታካሂድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሣይንስና ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የመጀመሪያውን የቤልት ኤንድ ሮድ ጉባዔዋን ልታካሂድ መሆኗን አስታወቀች። የሀገሪቱ መንግስት ምክር ቤት መረጃ ጽህፈት ቤት በሰጠው መግለጫ ነው ጉባዔው በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቾንግቺንግ ማዘጋጃ ቤት በፈረንጆቹ…

በአፍሪካ የኑሮ ውድነት የሴት ተማሪዎችን መጠነ ማቋረጥ እንዲጨምር ማድረጉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ተከትሎ የሴት ተማሪዎች ትምህርት የማቋረጥ ምጣኔው እንዲያሻቅብ ማድረጉን ‘ካምፌድ አፍሪካ’ አስታወቀ፡፡ በአህጉሪቱ ያለው አነስተኛ ክፍያ፣ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲሁም ተፈጥሯዊ እና ሰው…

ለጡት ካንሰር በሽታ ልየታ እና ምርመራ የሚረዳ ሞዴል ተሰራ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለጡት ካንሰር በሽታ ልየታ እና ምርመራ የሚረዳ ሞዴል መስራቱ ተሰምቷል፡፡ ለብዙዎች ሞት መንስዔ የሆነው የጡት ካንሰር በሽታ ቀድሞ ከተደረሰበት የመዳን እድሉ ከፍተኛ እንደሆነ የህክምና ባለሙያዎች…

ሉሲዎቹ ከናይጀሪያ አቻቸው ጋር 1 ለ 1 ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሎምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ ከናይጄሪያ አቻው ጋር ጨዋታውን ያከናወነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያየ። ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ ቀን 9:30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተካሄደ ሲሆን ጨዋታው በአቻ ውጤት…

አመራሩ የጠራና የጋራ አቋም ይዞ ለዘላቂ ሰላምና ልማት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው ያለው አመራር የጠራና የጋራ አቋም ይዞ ለዘላቂ ሰላምና ልማት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዱ ሁሴን አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታዎችና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ የሰሜን ወሎ፣…

ቻይና ከአሜሪካ ጋር የሁለት ወገን አሸናፊነት ላይ የተመሰረተ ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር የሁለት ወገን አሸናፊነት ላይ የተመሰረተ ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ተናገሩ፡፡ ሺ ለአሜሪካ እና ቻይና ግንኙነት ብሔራዊ ኮሚቴ ዓመታዊ የእራት መርሐ ግብር ተገኝተው፥ ኮሚቴው በሁለቱ…

ተመድ በሊባኖስና እስራኤል ድንበር ላይ ያለው የእርስ በርስ ውጥረት እንዲሻሻል አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ልዩ አስተባባሪ ጆአና ሮኔካ በሊባኖስ እና በእስራኤል ድንበር ላይ ያለው የእርስ በርስ ውጥረት እንዲሻሻል አሳስበዋል፡፡ ተመድ ሊባኖስ በአስቸጋሪ ወቅት ደህንነቷን እና መረጋጋቷን ለማስጠበቅ የሚያደርገውን…

ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ወገንተኝነቱ ለሕገ መንግስቱ የሆነ ሠራዊት ወሳኝ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ነጻ፣ ገለልተኛ፣ ዘመናዊና ወገንተኝነቱ ለሕገ መንግስቱ የሆነ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መገንባት ወሳኝ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ 116ኛውን የሀገር…

የአፍሪካ ሀገራት በወታደራዊ መስኩ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ትስስር ለማሳደግ እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናት የካበተ የሠራዊት ግንባታ ያላት በመሆኑ ከሀገሪቱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሰሩ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ። 116ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀንን አስመልክቶ የሠራዊቱን ታሪክ፣…

ዓለም ወደታዳሽ ኃይል የምታደርገው ጉዞ የሚገታ እንዳልሆነ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኢነርጂ ኤጀንሲ ዓለም ወደታዳሽ ኃይል የምታደርገው ጉዞ የሚቆም እንዳልሆነ ባወጣው ሪፖርት ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው ዓለም የታዳሽ ኃይል ላይ እያስመዘገበች ያለውን ቀጣይነት ገልጾ፥ ሆኖም ግን የቅሪተ አካላት ነዳጅ አጠቃቀም አሁንም…