Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ጦር የምታዘጋጀው በዋናነት ህዝቦቿን ለመጠበቅ ነው- ጀኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጦር የምታዘጋጀው በዋናነት ህዝቦቿን ለመጠበቅ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጀኔራል አበባው 116ኛውን የሠራዊት ቀን አከባበር አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።…

116ኛውን የሠራዊት ቀን አስመልክቶ የፎቶ አውደ ርዕይ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 116ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀን አስመልክቶ የፎቶ አውደ ርዕይ በብሔራዊ ቴአትር ተካሂዷል። አውደ ርዕዩ ፥ የጥንት አባቶችን ማንነት መሰረት ያደረገ የቅድመ ዘመናዊ ኢትዮጵያ አመሰራረትና እድገት ከ1900 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2016 ዓ.ም…

ከሰዓት በኋላ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሰዎች ረጅም ዕድሜ ይኖራሉ – ጥናት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰዓት በኋላ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሰዎች በአንጻራዊነት ረጅም ዕድሜ ይኖራሉ ሲል አንድ ጥናት አመላከተ፡፡ ጥናቱ በዚህ ዓመት 18 በናቹራል ኮሙኒኬሽን እትሙ በብሪታኒያ ባዮሜዲካል ዳታቤዝ ውስጥ ከ92 ሺህ ሰዎች የጤና እና…

በ11 ከተሞች በ102 ሚሊየን ዶላር የ’’ዲስትሪቢዩሽን’’ መስመር መልሶ ግንባታ ስራ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11 ከተሞች በ102 ሚሊየን ዶላር የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታ ስራ ሊጀመር እንደሆነ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

የሳዳም ሁሴን ልጅ አባቷ ይመሩት የነበረውን ፓርቲ በማስተዋወቋ የሠባት ዓመት እስራት ተፈረደባት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢራቅ ፕሬዚዳንት ሳዳም ሁሴን ሴት ልጅ ራጋድ ሳዳም ሁሴን በህግ እንዲፈርስ የተደረገውንና አባቷ ይመሩት የነበረውን ባዝ ፓርቲ በማስተዋወቋ የሠባት ዓመት እስራት በባግዳድ ፍርድ ቤት ተፈርዶባታል፡፡ በፈረንጆቹ 2003 አሜሪካ ኢራቅን…

ቼልሲ እና አርሰናል 2 ለ2 ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛው ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የነበረው የአርሰናልና ቸልሲ ጨዋታ በ2 አቻ ተጠናቋል፡፡ የቼልሲን ጎሎች ኮል ፓልመር እና ሚሃየሎ ሙድሪክ ሲያስቆጥሩ ፥ ለአርሰናል ደግሞ ዴክላን ራይስ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ የአቻ ጎሎችን…

የብልጽግና ጉዞን ለማሳለጥ አመራሩ የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ መስራት ይኖርበታል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ጉዞን ለማሳለጥ በየደረጃው ያለው አመራር የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ በቁርጠኝነትና በአንድነት መስራት ይኖርበታል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳደሩ ይህን ያሉት "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ…

ማንቸስተር ሲቲ ብራይተንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሜዳው ብራይተንን ያስተናገደው ማንቸስተር ሲቲ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በዚህም ነጥቡን 21 በማድረስ የደረጃ ሰንጠረዡ ለጊዜው እየመራ ይገኛል። በሌላ ጨዋታ ከሜዳው ውጪ በርንማውዝን…

ቱርክ ለቀጣናዊ ግጭት ሰላማዊ መፍትሄ መፈለጓን እንደምትቀጥል ኤርዶሃን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን የእስራኤል-ሃማስን ጦርነት ጨምሮ ሀገራቸው ለቀጣናዊ ግጭት ሰላማዊ መፍትሄ መፈለጓን እንደምትቀጥል አመለከቱ። ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር የስልክ ውይይት ያደረጉት ኤርዶሃን ለሩሲያ-ዩክሬንም…

ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በባህር ዳር ከተማ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በባህር ዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ መሰረተ-ልማቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር…