የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኩሪፍቱ የአፍሪካ መንደርን ጎበኙ Meseret Awoke Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር እየተገነባ ያለውን የኩሪፍቱ አፍሪካ መንደር ጎብኝተዋል። አምባሳደሩ ፥ የኩሪፍቱ አፍሪካ መንደር የአህጉሪቱ የፖለቲካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ከሰላም ስምምነቱ ባሻገር በናይሮቢ ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ የተመዘገቡ ተግባራትን አደነቀ Meseret Awoke Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ከሰላም ስምምነቱ ባሻገር በናይሮቢ ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ የተመዘገቡ ተግባራትን አድንቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ለዘላቂ ሰላም ያደረጉት ስምምነት በዚህ ቀን…
Uncategorized የኢትዮጵያ ታምርት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ Meseret Awoke Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
ጤና ፀፀትን እንዴት ከራስዎ ያርቃሉ? Meseret Awoke Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች የሚሰማቸው የሃዘን፣ የቁጭት እና የመረበሽ ስሜት ድምር ፀፀት ይባላል፡፡ የሥነ - ልቦና ባለሙያው ሔኖክ ሃ/ማርያም ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ፀፀት ስለሚያመጣው ጉዳትና መወሰድ ስላለባቸው መፍትሄዎች አብራርተዋል፡፡…
ቴክ የስዊድን ኪነ-ህንጻ ባለሙያዎች ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን ከእንጨት እየገነቡ ነው Meseret Awoke Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊድን የኪነ-ህንጻ ባለሙያዎች እሽግ እንጨቶችን በማጣበቅ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች እየገነቡ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በስዊድን የህንጻ መሃንዲሶች በሲሚንቶ፣ ጡብ እና ብረት በመጠቀም ህንጻ ከመገንባት የእንጨት ህንጻዎች ወደመገንባት እየተመለሱ እንደሆነም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተቀበሉትን መልዕክት ለፕሬዚዳንቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይናንስ አቅርቦትን በማጠናከር የሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው – ሚኒስቴሩ Meseret Awoke Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በጤናው ዘርፍ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር በመቅረፍ ጥራት ያለው የሕክምና የአገልግሎት ተደራሽነትን ለማሣደግ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ለሦስት ቀናት የሚቆው 25ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ "ጠንካራ…
ጤና የሳንባ ምች ምንነት፣ መንስዔና ህክምና Meseret Awoke Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳምባ ምች በባክቴሪያ፣ በቫይረስ ወይም በፈንገስ ምክንያት የሚመጣ የአንዱ ወይም የሁለቱም ሳንባ ኢንፌክሽን ነው። ማንኛውም ሰው በሳንባ ምች ሊጠቃ የሚችል ቢሆንም በከፍተኛ ሁኔታ ለበሸታው ተጋላጭ የሆኑት ዕድሜያቸው 65 እና ከዚያ በላይ የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በምግብ ምርት ራሷን እንድትችል መሪዎቿ ቆርጠን ተነስተናል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ Meseret Awoke Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በምግብ ምርት ራሷን እንድትችል መሪዎቿ ቆርጠን ተነስተናል ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና ጉዞ ላይ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ኃላፊ አኪንዉሚ አድሲና ጋር ቦርላግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቬንዙዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ Meseret Awoke Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቬንዙዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢቫን ጊል ፒንቶን ጋር ዛሬ ማለዳ ተወያይተዋል፡፡