ቢዝነስ በአማራ ክልል ለአዲስና ነባር ኢንተርፕራይዞች 4 ቢሊየን ብር ብድር እየተሰራጨ ነው Meseret Awoke Oct 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ ወደ ሥራ ለሚገቡ አዲስና በስራ ላይ ለሚገኙ ነባር ኢንተርፕራይዞች 4 ቢሊየን ብር ብድር እየተሰራጨ መሆኑን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የገበያ ልማትና ግብይት ዳይሬክተር ፍቅረማርያም የኔአባት…
ጤና እየተስተዋለ ያለው የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ እንዳይስፋፋ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ Meseret Awoke Oct 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተስተዋለው የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ እንዳይስፋፋ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አሳስቧል። የጤና ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት ጋር ባደረገው የዳሰሳ ጥናት አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስለድብርት (ድባቴ) ምን ያህል ያውቃሉ? Meseret Awoke Oct 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድብርት የአንድን ሰው የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚያስተጓጉል ብሎም ራስን እስከማጥፈፋት የሚያደርስ ስሜት ነው፡፡ ሰዎች በተለያዩ መንገዶች ድብርት ሊያጋጥማቸው ይችላል። ይህም በዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴያቸው ላይ እንዲሁም የተለያዩ…
ስፓርት የክርስቲያኖ ሮናልዶ ልጅ ለአልናስር ከ13 ዓመት በታች ቡድን ፈረመ Meseret Awoke Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክርስቲያኖ ርናልዶ ልጅ ሮናልዶ ጁኒየር ለአልናስር ከ13 ዓመት በታች መፈረሙ ተሰምቷል፡፡ ሮናልዶ ጁኒየር በቀጣይ ቀናት በአልናስር አካዳሚ ልምምድ ማድረግ ይጀምራል የተባለ ሲሆን ፥ 7 ቁጥር መለያ እንደሚሰጠውም ነው የተገለፀው፡፡ በተለያዩ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል Meseret Awoke Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው ወላይታ ድቻ በአብነት ደምሴ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡ በተመሳሳይ 12…
የሀገር ውስጥ ዜና ስኬቶችንና ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፈተናዎችን በጽናት መሻገር ይገባል- አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Meseret Awoke Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ ስኬቶችንና ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፈተናዎችን በጽናት መሻገር ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በባህር ዳር ከተማ እየተሰጠ የሚገኘውን የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤተ-መንግሥት አስተዳደር ከ38 ዓመታት በላይ ላገለገሉ ሠራተኞች እውቅና ሰጠ Meseret Awoke Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የቤተ-መንግሥት አስተዳደር በተለያዩ የሃላፊነት ደረጃዎች ከ38 ዓመታት በላይ ላገለገሉ ሠራተኞቹ እውቅና ሰጥቷል። እውቅና እና የገንዘብ ስጦታ የተበረከተላቸው ሠራኞች እውቀታቸውንና ጉልበታቸውን ሳይቆጥቡና ሳይሰስቱ ሀገራቸውን ለ38…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢጋድ የሱዳን ሴቶች በሀገራቸው ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርጉት አስተዋጽዖ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ Meseret Awoke Oct 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)የሱዳን ሴቶች በሀገራቸው ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርጉት አስተዋጽዖ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡ የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ ለሱዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር መከሩ Meseret Awoke Oct 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትር ዴዔታው ለአምባሳደሩ የእንኳን ደህና መጡ መልዕክታቸውን ካስተላለፉ በኋላ፥ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በሁለትዮሽ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ተወያይተዋል። በዚህም፥ የኢትዮጵያ፣ የእስራኤል እና የመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን…