ዓለምአቀፋዊ ዜና አል ሲሲ ለሦስተኛ ጊዜ ለፕሬዚዳንትነት ሊወዳደሩ ነው Meseret Awoke Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጹ ፕሬዚዳንት አብድል ፈታህ አል ሲሲ በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለሦስተኛ ጊዜ ሊወዳደሩ መሆኑ ተሰማ፡፡ ግብጽ ከፈረንጆቹ ታሕሳስ 10 እስከ 12 ቀን ድረስ ምርጫ ታካሂዳለች፡፡ አል ሲሲ የሀገሪቱ ፖለቲከኞች በተገኙበት ብሄራዊ ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቱርክ የደረሰውን የሽብር ጥቃት በጽኑ አወገዘች Meseret Awoke Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአንካራ የቱርክ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ላይ የደረሰውን የሽብር ጥቃት በጽኑ አውግዟል። ሚኒስቴሩ፥ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ጸሎታችን ለተጎጂዎች እና ለሟች ቤተሰቦች ነው ብሏል። መሰል ጥቃት ምንም ዓይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ ክትትል ከሚደረግባቸው ምርቶች 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል Meseret Awoke Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ክትትል ከሚደረግባቸው ምርቶች ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት መታቀዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አማካሪ አቶ መስፍን አበበ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
ጤና ስለጡት ካንሰር ምን ያህል ያውቃሉ ? Meseret Awoke Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር በጡት ውስጥ ያሉ ሴሎች ከተፈጥሯዊው ሁኔታ ወጣ ባለ መልኩ ከቁጥጥር ውጭ በመሆን በሚራቡበት ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ የአጠቃላይ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ቬሮኒካ ጥላሁን በጡት ካንሰር ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ጤና የኤች አይ ቪ እና ኤድስ መረጃ Meseret Awoke Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤድስ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ባለባቸው ሰዎች ላይ ሊፈጠር የሚችል በሽታ ነው። በፀረ-ኤች አይ ቪ መድሐኒቶች የሚደረግ ሕክምናም ኤድስን በኤች አይ ቪ በተያዙ ሰዎች ላይ እንዳይፈጠር ይከላከላል። ኤች አይ ቪ በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጎዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ወደ 530 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና ተሸፍኗል – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Meseret Awoke Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ወደ 530 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና መሸፈኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በማሕበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው በቡና ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 50 በመቶ የሚሆነው ባለፉት ሦስት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ ወታደሮቿን ለዩክሬን የመላክ ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Meseret Awoke Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን የመላክ ፍላጎት እንዳላት የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የብሪታንያ መከላከያ ሚኒስትር ግራንት ሻፕስ በዩክሬን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጋቸውን አርቲ ዘግቧል፡፡ ሚኒስትሩ በዩክሬን ቆይታቸውም ÷…
ስፓርት ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ ሰበረች Meseret Awoke Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ በመስበር አሸነፈች፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች አንድ ማይል የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ርቀቱን አትሌት ድርቤ ወልተጂ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር ) የሞያሌ ድንበር ተሻጋሪ ልማት አመቻች ጽህፈት ቤትን መርቀው ከፈቱ Meseret Awoke Sep 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸኃፊ ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር ) የሞያሌ ድንበር ተሻጋሪ ልማት አመቻች ጽህፈት ቤትን መርቀው ከፍተዋል፡፡ ወርቅነህ(ዶ/ር) ጽህፈት ቤቱን መርቀው የከፈቱት ከማርሳቢት ግዛት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ የንግድ ፋይናንስን ለማሳደግ የሚያስችል 300 ሚሊየን ዶላር ብድር ከቻይና ተገኘ Meseret Awoke Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ከቻይና ኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ ጋር የ300 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል። ስምምነቱ በግብፅ ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ዓመታዊ ስብሰባዎች ጎን ለጎን እንደተፈረመ ነው…