Fana: At a Speed of Life!

ሠራዊቱ አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ህዝባዊነቱን አጠናክሮ ይቀጥላል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የሀገርን ዳር ድንበር ከማስጠበቅ ባሻገር አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ህዝባዊነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ። የመከላከያ ሚኒስቴር የሀገር መከላከያ ሠራዊት የተመሰረተበትን 116ኛ…

በመዲናዋ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበት ኢሬቻ ሆረ-ፊንፊኔና አካባቢውን የማፅዳት መርሐ-ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበት ኢሬቻ ሆረ-ፊንፊኔ እና አካባቢውን የማፅዳት መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥራቱ በየነ እና ሌሎች የመንግስት ስራ ሃላፊዎች፣ አባገዳዎች፣…

የተልባ ጥቅሞች በጥቂቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተልባ በለስላሳና ገንቢ ጣዕሙ ይታወቃል፤ ይህም በተለያዩ የምግብ አሰራሮችን በመጠቀም ለጤና የሚያስፈልግን ንጥረ ነገሮች ማግኘት ይቻላል፡፡ ተልባ በተለያዩ ንጥረ -ነገሮች የበለጸገ ነው፡፡ ይህም ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ፋይበር፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣…

የተልባ ጥቅሞች በጥቂቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተልባ በለስላሳና ገንቢ ጣዕሙ ይታወቃል፤ ይህም በተለያዩ የምግብ አሰራሮችን በመጠቀም ለጤና የሚያስፈልግን ንጥረ ነገሮች ማግኘት ይቻላል፡፡ ተልባ በተለያዩ ንጥረ -ነገሮች የበለጸገ ነው፡፡ ይህም ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ፋይበር፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣…

ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ላላት ግንኙነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ላላት ግንኙነት ልዩ ትኩረት እንደምትሰጥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ…

የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የፀጥታ አካላት ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ የአዲስ አመት፣ የመስቀልና የመውሊድ በዓላት…

በመዲናዋ በ10 ሺህ ተቋማት ላይ ብክለትን በሚመለከት ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 10 ሺህ አምራችና አገልግሎት ሰጪ የመንግስትና የግል ተቋማት ላይ ብክለትን በሚመለከት ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው። ቁጥጥር የሚደረገው የግልና የመንግስት ሆስፒታሎች፣ ሆቴሎች፣ ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ ሌሎችም…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ በ2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የሥራ ሂደቱን በተመለከተ…

ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመስከረም 28 እስከ 30 ይሠጣል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሠጠው ብሔራዊ የድህረ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመስከረም 28 እስከ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ተገለጸ። በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ…

ከእርድ ጥቅሞች በጥቂቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እርድ የቅመም ዓይነት ሲሆን፥ አብዛኛውን ጊዜ ቀለምንና ጣዕምን ለማምጣት በምግብ ላይ ይጨመራል። እርድ የጸሐይ ብርሃንና ብክለትን በመከላከል ሴሎችን ከጉዳት በማስወገድ ሰውነትን ሊከላከሉ በሚችሉ ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ እንደሆነ ጆንሆፕኪንስ…