የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተጠናቀቀ Meseret Awoke Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12 ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በስኬት መጠናቀቁን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አስታወቁ፡፡ በማጠቃለያ መድረኩ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
ጤና በቀዝቃዛ አየር የሚቀሰቀሰውን አስም እንዴት ማከም ይቻላል? Meseret Awoke Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዝቃዛ አየር ወቅት አስም የሚባባስበት ሁኔታ ከፍተኛ እንደሆነ የሕክምና ባለሙያዎች ያነሳሉ፡፡ በቀዝቃዛ አየር አስም ያለባቸው ሰዎች ለመተንፈስ የሚፈተኑት ተለምዷዊ ተግባራቸውን እንዳይከውኑ እንቅፋት በመሆንም የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴን…
ፋና ስብስብ ለዓመታት በ16 ኩባንያዎች ተቀጥራ በስራ ገበታዋ ተገኝታ የማታውቀው እንስት Meseret Awoke Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይናዊቷ ጓን ዩ በተመሳሳይ ጊዜ በ16 የተለያዩ ኩባንያዎች መቀጠሯ ከታወቀ በኋላ በማጭበርበር ወንጀል ተከሰሰች፡፡ ቻይናዊቷ እንስት ጓን ዩ 16 ኩባንያዎች በተለያየ ጊዜ ባወጡት የሥራ ቅጥር በማመልከት አስፈላጊውን መረጃና ሂደት ተከትላለች…
ጤና የአብሽ የጤና ጥቅሞች Meseret Awoke Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብሽ የተለያዩ የጤና በረከቶች ያሉትና ለመድሃኒትነት የሚያገለግል ዕጽዋት ነው፡፡ በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት አብሽ የቆዳ በሽታዎችንና ሌሎች በርካታ በሽታዎችን ለማከም በአማራጭ መድሃኒትነት ጥቅም ላይ እንደዋለ ይነገራል፡፡ የተለመደ የቤት…
ስፓርት አትሌት ትዕግስት አሰፋ የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረች Meseret Awoke Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የዓለም የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን በመስበር አሸነፈች፡፡ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት ነው ክብረወሰኑን የሰበረችው። ኬኒያዊቷ አትሌት ብሪግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም ጎብኚዎች የሚሳተፉባቸውን ክዋኔዎች ማስፋት እንደሚገባ ተመላከተ Meseret Awoke Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም ጎብኚዎች የሚሳተፉባቸውን ክዋኔዎች ማስፋት እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ። በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶችን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሣይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ያስመዘገበችው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቤኒን የነዳጅ ማከማቻ በደረሰ የእሳት አደጋ የ35 ሰዎች ሕይዎት አለፈ Meseret Awoke Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒን የነዳጅ ማከማቻ መጋዘን ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 35 ሰዎች ለሕልፈት ተዳርገዋል፡፡ አደጋው ቤኒን ከናይጄሪያ ጋር በምትዋሰንበር ድንበር ላይ በምትገኘው ሴሜ-ፖድጂ ከተማ በሚገኝ ሕገ ወጥ የነዳጅ ማከማቻ ስፍራ እንደሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ዮዮ ጊፋታ’ በዓል ተከበረ Meseret Awoke Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ዮዮ ጊፋታ’ በዓል በደማቅ ስነ ስርዓት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተከበረ። በበዓሉ ስነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ እንዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…
ጤና ጤናማ እንቅልፍ Meseret Awoke Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንቅልፍ እንደምግብ እና ውሃ ሁሉ ለአንድ ሰው ጤና የማይተካ ሚና እንዳለው ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ጤናማ እንቅልፍ ለአካል፣ ለስነልቦና ያለው ጠቀሜታ ከፍ ያለ ከመሆኑ አንጻር ቀንን የመወሰን አቅም አለውና በቂ እረፍት በማድረግ ጤናን መጠበቅ…
ቴክ ምድርን የሚያክል ከብረት የተሰራ ፕላኔት ተገኘ Meseret Awoke Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጠንካራ ብረት የተሰራ መጠኑ ምድርን የሚያክል ፕላኔት በአቅራቢያው ያለ ኮከብን እየዞረ መገኘቱ ተሰማ፡፡ ግሊሴ 367 ቢ ወይም ታሃይ የተባለው ፕላኔት ከብረት የተሰራ መሆኑ የተለየ የሚያደርገው ሲሆን፥ በ7 ነጥብ 7 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ኮከቡን…