የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በቂ ወታደራዊ ምርቶችን ለማምረት እየሠራ ነው Meseret Awoke Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊቱ አሥፈላጊ ትጥቅ ታጥቆ ሀገሩን እንዲጠብቅ ወታደራዊ ምርቶችን በበቂ መጠን ለማምረት እየተሠራ መሆኑን የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀምና የ2016 ዕቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በ43 ወረዳዎች ኮሌራ ተከስቷል Meseret Awoke Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሚገኙ 43 ወረዳዎች ኮሌራ መከሰቱን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ቆይታ ያደረጉት የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንደተናገሩት፤ በበሽታው የ60 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ስጋቶችና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል የቀጠናው ሀገራት በትብብር መስራት እንደሚገባቸው ተገለጸ Meseret Awoke Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የሽብር ስጋቶችና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀጠናው ሀገራት በትብብር መስራት እንደሚገባቸው ተገለጸ ኢትዮጵያን፣ ኬኒያ፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲና ሲሼልስን ያካተተ እና የአገራቱ የመረጃና ደኅንነት ተቋማት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ብሔራዊ ጥቅም የሚያስቀድሙና የሕዝብን አንድነት የሚያጠናክሩ ሊሆኑ ይገባል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Meseret Awoke Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስቀድሙና የሕዝብን አንድነት የሚያጠናክሩ ሊሆኑ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕጣን ተብሎ ሊሸጥ የተዘጋጀ ከ100 ከረጢት በላይ የተፈጨ እምነበረድ ተያዘ Meseret Awoke Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከዕጣን ጋር ተደባልቆ ሊሸጥ የተዘጋጀ ከ100 ከረጢት በላይ የተፈጨ እምነበረድ በተለያዩ ቦታዎች በህዝብ ጥቆማ ተይዟል። በክፍለ ከተማው ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ቀበሌ 18 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ህብረተሰቡ ለፖሊስ በሰጠው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና መንግስት ዜጎቹ ኢትዮጵያን እንዲጎበኟት ምክረ ሀሳብ አቀረበ Meseret Awoke Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዓለም ላይ ተመራጭ ከሆኑ የጎብኚ መዳረሻዎች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗን ገለጸ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ኢትዮጵያን እንዲጎበኟትም ለዜጎቹ ምክረ ሀሳብ አቅርቧል። ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ3ኛው የቴሌኮም ኦፕሬተር በ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ስድስት ወራት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዷል Meseret Awoke Aug 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሦስተኛው የቴሌኮም ኦፕሬተር በ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ስድስት ወራት ፈቃድ ለመስጠት መታቀዱን የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ገለጸ። በኢትዮጵያ በቅርቡ ገቢራዊ በተደረገው ከሀገር በቀል የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ አንዱ በመንግሥት ብቻ ሲቀርብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ያስተላለፈው ትዕዛዝና ክልከላ Meseret Awoke Aug 9, 2023 0 ቁጥር 1 የሕዝብን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6 /2015 አንቀጽ 5 መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዙ የሚከተሉትን ትዕዛዞችና ክልከላዎች ደንግጓል። 1) በባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ሸዋ ሮቢትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ባለሃብቶች የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክን እየጎበኙ ነው Meseret Awoke Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን እና የቻይና ባለሀብቶች የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክን እየጎበኙ ይገኛሉ። የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማጭበርበር ድርጊት ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ Meseret Awoke Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከሶማሌ ክልል የተፈናቀልን ነን” በማለት በማጭበርበር በመንግሥት ላይ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 50 ግለሰቦች ተከሰሱ። ክሱ የቀረበው በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት ነው። ተከሳሾቹም÷ ብርሃኑ…