Fana: At a Speed of Life!

ራሚዝ አላክባሮቭን የተመድ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ራሚዝ አላክባሮቭን (ዶ/ር) የድርጅቱ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ አድርገው ሾሙ፡፡ አላክባሮቭ(ዶ/ር) በአስፈፃሚ አመራር፣ በስትራቴጂክ እቅድ እና ፖሊሲ…

ከ53 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት እድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት አማካኝነት ባለፉት ሦስት ወራት ከ53 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የውጭ አገር የሥራ ስምሪት እድል መፈጠሩን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ አመራሮችን፣ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዲኖችንና ባለድርሻ አካላትን…

የሌማት ትሩፋት በስርዓተ ምግብና በኢኮኖሚው ውጤት እያመጣ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብር በስርዓተ ምግብና በኢኮኖሚው ላይ ውጤት እያመጣ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ዘርፍ መሪ ስራ አስፈፃሚ ፅጌረዳ ፍቃዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፤…

ሕንድ የኢትዮጵያን የንግድ እና የኢንቨስትመንት አማራጮች ለማስተዋወቅ ያላትን ዝግጁነት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ የኢትዮጵያን የንግድ እና የኢንቨስትመንት አማራጮች ለማስተዋወቅና ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በትብብር ለመስራት ያላትን ዝግጁነት ገለጸች፡፡ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ከንግድ፣ ዘላቂ ልማት እና የውጭ ግንኙነት ምክር ቤት…

ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) በአፋር ክልል በትምህርት ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) በአፋር ክልል በትምህርት ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎችን ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው። በአሁኑ ወቅት በክልሉ ሠመራ ከተማ ውስጥ በትምህርት ዘርፉ የተከናወኑ ስራዎችን ተዘዋውረው እየተመለከቱ ይገኛሉ። ችግኝ…

በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለውን ህግ ማስከበር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ክልሉን ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው

በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ተግባር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ክልሉን ወደ ሰለማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የአስአኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ አስታወቀ፡፡ በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ በመደበኛ የህግ ማስከበር ስርአት…

በሀገር አቀፍ ደረጃ 12 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመኸር ሰብል ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እስካሁን ባለው ሂደት 12 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመኸር ሰብል መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ገለፁ። በ2016 በጀት ዓመት ከግብርና ግብዓት ስርጭት ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ችግሮችን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም…

የማሕበራዊ ሚዲያ ቁማርተኞች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ መንግስት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የአማራ ሕዝብ ጠላት አድርገዉ የሚቀሰቅሱ ጽንፈኞችና በሰዉ ህይወት በመነገድ ኪሳቸዉን የሚያደልቡ የማኅበራዊ ሚዲያ ቁማርተኞች ከድርጊታቸዉ እንዲቆጠቡ መንግስት አሳሰበ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ…

የኢትዮጵያ ልብ ሠራዊታችን ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)

መከላከያ ሠራዊታችን የኢትዮጵያ ጋሻና መከታ፣ ኩራትና ዋስትና ነዉ፡፡ ኢትዮጵያ በሙሉ ክብር፣ ፍቅር እና አንድነት በእያንዳንዱ የመከላከያ ሠራዊታችን አመራር እና አባል ልብ ውስጥ እንዳለች ከተግባርም ከታሪክም አይተናል። ኢትዮጵያ በሠራዊታችን ልብ ውስጥ ያለችው በፍጹም የሀገር ፍቅር መስዋዕትነት ነው።…

ፍትሃዊና ውድድርን ማዕከል ያደረገ የንግድ ትስስር ለመፍጠር እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደሀገር ፍትሃዊና ውድድርን ማዕከል ያደረገ የንግድ ትስስር ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ ፥ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በተከናወነው የወጪ ንግድ 3…