Fana: At a Speed of Life!

በጽኑ ህመም ውስጥ ከነበረች ልጃቸው ጎን ለ38 ዓመታት ያልተለዩ እናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እናት ከራሷ ደስታ እና ጊዜ በላይ ለልጇ የምትሰጠው እንዳይጎድልባት ዋጋ የምትከፍል ናት፡፡ ‘ጎሽ ለልጇ ስትል በጦር ተወጋች’ እንዲሉ እናት የልጇን ህይወት ከእርሷ አስበልጣ እስከሞት ዋጋ ትከፍላለች። በተለያዩ የዓለም ክፍሎች እናት ለልጆቿ…

ፕሬዚዳንቱ የኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማሳደግ ቁርጠኝነታውን በድጋሚ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማሳደግ ቁርጠኝነታውን በድጋሚ አረጋገጡ፡፡ በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን የሹመት…

በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን በገላን ከተማ የበላይነህ ክንዴ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ…

በኢትዮጵያ ያለው ኢንዱስትሪያላይዜሽን አበረታች ነዉ – ቻይናውያን ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለው ኢንዱስትሪያላይዜሽን አበረታች መሆኑን የቻይና ፔኪንግ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለፁ፡፡ ምሁራኑ ይህን የገለፁት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽንና ዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ኃላፊ ፍፁም ከተማ ጋር በተወያዩበት…

ኤምባሲው በኢትዮጵያና በአሜሪካ ምሁራን መካከል አጋርነትና ትብብር እንዲኖር እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በአሜሪካ ምሁራን መካከል ቀጣይነት ያለው አጋርነትና ትብብር እንዲኖር እንደሚሰራ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ገለጸ። የአሜሪካ ኤምባሲ የአመራርና አስተዳደር አካል በሆነው የአቅም ግንባታ አውደ ጥናት ላይ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዩኒቨርሲቲ…

ኢንስቲትዩቱ ለባለ ተሰጥኦ ታዳጊዎች ስልጠና እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲዩትበስፔስ ሳይንስና ጆኦስፓሻል ዘርፍ ተሰጥኦ ላላቸው ታዳጊዎች በቡራዩ የልዩ ተሰጥኦ ማበልጸጊያ ማእከል ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል። የስልጠናውን አጀማመርና ሂደት የጎበኙት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር…

ከሰባት አስርት አመታት በኋላ በዓይነ ሥጋ የተያዩት እህትና ወንድማማቾች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤተሰብ አባላት በተለያዩ የህይወት ገጠመኞች መለያየት እንደሚገጥም እሙን ነው፡፡ በፖለቲካ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት መለያየት ወይንም መራራቅ ሊመጣ ይችላል፡፡ ያንጊዜም ናፍቆት እና መብሰልሰሉን የህይወታቸው አንድ…

ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል የተባሉ ሁለት የባንክ ሰራተኞች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና ወንጀል ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በተባሉ ሁለት የባንክ ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ተከሳሾቹ ክሱ የተመሰረተባቸው በ2007 ዓ.ም የወጣውን የሙስና ወንጀል አዋጅ ቁጥር 881/07 አንቀፅ 31/2/ እና የወንጀል…

የሚቀጥሉት 10 ቀናት የዝናብ መጠን ለመኸር ሰብሎች አመቺ ሁኔታን እንደሚፈጥር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚኖረው የዝናብ ሁኔታ በተለያዩ የእድገት ደረጃ ለሚገኙ የመኸር ሰብሎች እድገት አመቺ ሁኔታ እንደሚፈጥር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ፥ በቀጣዩቹ 10 ቀናት የመኸር ሰብል አምራች በሆኑትም ሆነ…

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ -ግብር ለውሃ ሃብት ጥበቃ ካለው ፋይዳ አኳያ ሀገራት ሊተገብሩት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያካሄደችው ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ለዘላቂ የውሃ ጥበቃ ካለው ፋይዳ አኳያ ሀገራት በአርዓያነት ወስደው ሊተገብሩት እንደሚገባ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለፁ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ…