Fana: At a Speed of Life!

በፈረንጆቹ 2100 የሂማሊያ የበረዶ ግግር 75 በመቶ ሊቀልጥ እንደሚችል ሪፖርት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2100 ከሂማሊያ የበረዶ ግግር ውስጥ 75 በመቶው ሊቀልጥ እንደሚችል ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ። በእስያ ሂንዱ ኩሽ ሂማሊያ የሚገኘው የበረዶ ግግር ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት እየቀለጠ መሆኑንም ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል።…

በወላይታ ዞን ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ ድምፅ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ ድምፅ ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በዚሁ መሰረት በወላይታ ሶዶ ከተማ ጊዜያዊ የሕዝበ ውሳኔ አንዳንድ ምርጫ ጣቢያዎች ድምፅ ውጤት ይፋ መሆኑን ከዞኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ በተመሳሳይ…

የተለያዩ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች ሲካሄድ የነበረው የስልጠና መድረክ ተጠናቋል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች " መፍጠንና መፍጠር ፣ የወል እዉነቶችን የማፅናት ቀጣይ የትግል አቅጣጫ" በሚል መሪ መልዕክት ከሰኔ 05…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለትግራይ ክልል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለትግራይ ክልል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መልሶ ማቋቋሚያ ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ 11 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ሲሆን ፥ ቀሪው 1 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ኮምፒዩተሮች…

ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ ከአየር መንገዱ ቀዳማዊ መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸዉን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀዳማዊ መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸዉን ገለፁ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይል ዋና አዣዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ…

ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ሥራዎች በመሥራት ፈተናን መሻገር እንደሚቻል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈጠራን እንዲሁም ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ሥራዎችን በትኩረት በመሥራት የሚፈታተኑ ጉዳዮችን መሻገር እንደሚቻል የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚና የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) ገለጹ። ለአምሥት ቀናት…

ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ሥርዓት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴሌኮም ዘርፍ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ስርዓት ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ባልቻ ሬባ እንደገለጹት ÷ ተቋሙ…

ጃፓን በጦርነቱ ለተጎዱ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ የሚውል 8 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታና የንጽህና አጠባበቅ ፕሮግራም የሚውል 8 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አደረገች። የድጋፍ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ እና…

በሜዲቴራኒያን ባህር ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግሪክ የ79 ሰዎች ህይወት ከነጠቀው ስደተኞችን የጫነች ጀልባ አደጋ በኋላ ቁጥሩ ከዚህ የሚልቁ ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተነግሯል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት በግሪክ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በመስጠሟ 79 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው…

የብልጽግና ፓርቲ የፌዴራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የፌዴራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል። በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአካዳሚው ውስጥ ‘‘ሩት ትሬነር ትሬ’’ በሚባል…