Fana: At a Speed of Life!

በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 38 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ በ 38 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የማጣሪያ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በ3 መዝገብ የቀረቡ የ38 ተጠርጣሪዎችን ጉዳይ…

“የፒያኖዋ እመቤት” ን የሚዘክር መርሐግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የፒያኖዋ እመቤት" እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ የሚዘክር መርሐግብር ተካሂዷል፡፡ መርሐግብሩ በእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተካሄደ ሲሆን ፥ ለዘርፉ ያደረጉትን አበርክቶ በማስመልከት የኮሌጁ የሙዚቃ…

በሐዋሳ ከወ/ሪት ፅጌ መጠለፍ ጋር በተያያዘ 6 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በሐዋሳ ከተማ ወ/ሪት ፅጌ በላቸው የተባለች ወጣት በአንድ ግለሰብ የመጠለፏ ጉዳይ የማህበራዊ ሚዲያዎች አጀንዳ ሆኖ ቆይቷል። የከተማዋ ፖሊስ በጉዳዩ ላይ ዛሬ መግለጫ ያወጣ ሲሆን ፥ ከጠለፋ ወንጀሉ ጋር የተጠረጠሩ 6 ሰዎች በቁጥጥር ስር…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ። ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴው ውይይቱን የጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይወታቸውን ላጡት ለፓርቲው ሥራ አሥፈፃሚ አባል አቶ ግርማ የሺጥላ የሕሊና ፀሎት በማድረግ ነው።…

ምክር ቤቱ በክልሎች እየታየ ያለው የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት እንዲሻሻል አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በክልሎች እየታየ ያለውን የአፈር ማዳበሪያ ሥርጭት በማሻሻል ለአርሶ አደሩ በወቅቱ ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ አሳስቧል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባው የግብርና ሚኒስቴርን የ2015 በጀት ዓመት…

ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን ጋር ተወያይተዋል። ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ ኢትዮጵያና ቻይና ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ጠንካራ የትብብር…

ከቀዳማዊ ኃይለ-ሥላሴ እስከ ቶማስ ሳንካራ – የአፍሪካ ድንቅ ልጆች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በተለያዩ ጊዜያት ሀገራቸውንም ሆነ አህጉራቸውን ያገለገሉ የተለያዩ ድንቅ መሪዎችን አፍርታለች፡፡ አፍሪካ በድህነት፣ በጦርነት፣ በመልካም አስተዳደር ጉድለት እና በሙስና ስሟን ከሰፈረበት መዝገብ ለመፋቅ በተለያዩ ጊዜያት በእልህ የተነሱላት…

ለፕራይም ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ለፕራይም ቴሌቪዥን ጣቢያ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ ባለስልጣኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ፥ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 መገናኛ ብዙኃን በዜጎች መካከል…

የምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ የገንዘብ ሚኒስትሮች ስብስባ በግብጽ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ የገንዘብ ሚኒስትሮች ስብስባ በግብጽ ሻርም ኤል ሼክ ከተማ እየተካሄደ ነው። ስብሰባው ከአመታዊው የአፍሪካ ልማት ባንክ ጉባኤ ጎን ለጎን እየተካሄደ ሲሆን፥ በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በአፍሪካ…

ምክር ቤቱ የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትበ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ…