የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመሩ Meseret Awoke May 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ምክክር እያካሄዱ ነው። መድረኩ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ዛሬ በተጀመረው መድረክ ላይም…
ቴክ ዘጠኝ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይ ሲ ቲ ፍጻሜ ውድድር ይሳተፋሉ Meseret Awoke May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠኝ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኢትዮጵያን ወክለው በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ (አይ ሲ ቲ) ፍጻሜ ውድድር ለመሳተፍ ቻይና ገብተዋል፡፡ ሁዋዌ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ፥ ውድድሩ ከዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke May 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ቤርክ ባራን ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ተመራጭ ባደረጓቸው የኢንቨስትመንት እድልና አማራጮች ላይ ያተኮረ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከነገ ጀምሮ በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ Meseret Awoke May 23, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከነገ ጀምሮ በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ። አቶ ደመቀ በቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት ጉብኝቱን እንደሚያደርጉ የቻይና ውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ የመጀመሪያ ምዕራፍ አፈጻጸም ላይና የሁለተኛው ምዕራፍ ዝግጅት ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ትናንት የመንግስት የ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት አፈጻጸም መገምገሙ ይታወቃል። እየተካሄደ ባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮፐንሀገን አዲስ በረራ ጀመረ Meseret Awoke May 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ አዲስ በረራ ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። በበረራው ማስጀመሪያ መረሐ-ግብር ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የአየር መንገዱ የማኔጅመንት አባላትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ፈቃድ በጊዜያዊነት ታገደ Meseret Awoke May 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ፈቃድ በጊዜያዊነት መታገዱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር አንቀፅ 70 ከተጠቀሱት ውስጥ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን በሐይማኖት ተከታዮች መካከል…
ስፓርት በሴቶች 10 ሺህ ከ30 ደቂቃ በታች በማጠናቀቅ ኢትዮጵያ ታሪክ ሰራች Meseret Awoke May 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሚዛን ዓለም የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር በአሸናፊነት አጠናቃለች፡፡ አትሌቷ በለንደን ’’ኮንቲነንታል ቱር’’ ላይ በተደረገው የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ከ30 ደቂቃ በታች በመግባት በታሪክ 12ኛዋ እንስት ሆናለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት ይበልጥ እንዲጠናከር እንደምትፈልግ አስታወቀች Meseret Awoke May 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን ፕሬዚዳንት ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየር ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትግንኙነት ይበልጥ እንዲጠናከር እንደምትፈልግ ገለጹ፡፡ በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ፍቃዱ በየነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የኮሎምቢያ የቱሪዝም ሚኒስቴሮች በዘርፉ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ዉይይት አደረጉ Meseret Awoke May 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቱሪዝም ሚኒስቴር ከኮሎምቢያ የቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በቱሪዝም እና ፕሮሞሽን ሥራዎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ዉይይት አድርገዋል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ሠላማዊት ዳዊት ከኮሎምቢያ የቱሪዝም ምክትል ሚኒስትር አርቱሮ ብራቮ ጋር…