የሀገር ውስጥ ዜና በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ ኮኬን ተያዘ Meseret Awoke Jan 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ 108 በኪኒን መልክ እና በዱቄት መልክ የተዘጋጀ ኮኬን ተያዘ፡፡ ኮኬኑ የተያዘው የህዝብ ትራንስፖርትን በመጠቀም ከአዲስ አበባ ወደ ሁመራ በሻንጣ ውስጥ በድብቅ ሲጓጓዝ መሆኑ ተገልጿል። በህገወጦች ሲንቀሳቀስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በ10 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Meseret Awoke Jan 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎበኙ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ በከተማዋ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከኦሮሚያ ክልል አመራሮች እና የሕዝብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው Meseret Awoke Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከኦሮሚያ ክልል አመራሮች እና የሕዝብ ተወካዮች ጋር በአዳማ እየተወያየ ነው። ውይይቱ በቀጣይ ሊደረግ ለታቀደው ምክክር የተሳታፊዎች ልየታ እና አጀንዳ አሰባሰብን የተመለከተ መሆኑን የኦ ቢ ኤን ዘገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ሳይበር ታለንት ልማት ማዕከል ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Meseret Awoke Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ ሳይበር ታለንት የሰመር ካምፕ ፕሮግራም ሰልጣኞች ምርቃት እየተካሄደ ነው። የምርቃት ፕሮግራሙ በሳይንስ ሙዚየም ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ተመራቂዎቹ በነሐሴ ወር 2014 ዓ.ም አገልግሎቱ ከአዲስ አበባ ሳይንስና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ለማዳረስ የጤና መድኅን መርሐ ግብርን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ መረባረብ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ለማዳረስ የጤና መድህን መርሐግብርን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ርብርብ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት የማህበረሰብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ወደ ጃፓን ባህር ክልል ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተሰማ Meseret Awoke Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ወደ ጃፓን ባህር ክልል ሚሳኤል ማስወንጨፏን የጃፓን ወታደራዊ ባለስልጣናት አስታወቁ። ከመዲናዋ ፒዮንግያንግ በደቡባዊ አቅጣጫ ከምትገኘው ህዋንግሄ ክልል የተወነጨፉት ሚሳኤሎች የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎች መሆናቸውንም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሐረሪ ክልል በይፋ ተጀመረ Meseret Awoke Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሐረሪ ክልል በይፋ ተጀመረ። ንቅናቄውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስጀምረዋል። ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በማምረት ላይ ያልነበሩ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ እንዲገቡና ያመርቱ የነበሩትም የምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሞኑን የሚስተዋለው ቅዝቃዜ እስከ ጥር ወር መጨረሻ ሊቀጥል እንደሚችል ተገለጸ Meseret Awoke Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን ጨምሮ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሰሞኑን የሚስተዋለው ቅዝቃዜ እስከ ጥር ወር መጨረሻ ሊቀጥል እንደሚችል የኢትዮጵያ ሜቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ የትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ የምርምር ክፍል ዴስክ ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ166 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Meseret Awoke Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን 166 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙ አስታወቁ። የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከታኅሣሥስ 14 እስከ ታኅሣሥ 20 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገ ክክትል መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውቋል። ከዚህ ውስጥ 95…
የሀገር ውስጥ ዜና የኳስ ንጉሱ ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Meseret Awoke Dec 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘’የእግር ኳሱ ንጉስ’’ ተብሎ የሚጠራው ብራዚላዊው ኳስ ተጫዋች ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ፔሌ በአለም ዋንጫ ታሪክ ሶስት የዓለም ዋንጫዎችን፣ በ1958፣ 1962 እና በ1970 ከሀገሩ ጋር የውድድሩ አሸናፊ…