Fana: At a Speed of Life!

በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 248 ሺህ 300 ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ የቤት መኪና ዳሽ ቦርድ ውስጥ ተደብቆ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 248 ሺህ 300 የአሜሪካ ዶላር ተያዘ፡፡ መነሻውን አዲስ አበባ ያደረገ አንድ የቤት መኪና ዳሽ ቦርዱ በስውር 248 ሺህ 300 ዶላር እንዲቀመጥበት ተደርጎ…

የሰላም ስምምነቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሕብረት ስር የሰላም ስምምነቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን ተቋቋመ። በአፍሪካ ህብረት ስር የሰላም ስምምነቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከበር የተልዕኮ ቡድኑ ሦስት አባላት ያሉት ሲሆን ፥ በሰላም…

አየር መንገዱ የፊታችን ሰኞ ወደ ሽረ ከተማ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኞ ታህሳስ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሽረ ከተማ በቀን አንድ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ፥ ወደ መቀሌ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ በቀን ወደ ሶስት ከፍ የሚያደርግ…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፌደራል ተቋማትን ለመጠበቅ መቀሌ ገባ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት መሠረት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት የሚተዳደሩ ተቋማትን ለመጠበቅ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዛሬው ዕለት ትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ገብቶ ሥራ መጀመሩን ገለፀ፡፡ መንግስትና ህወሓት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የደረሱባቸውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የህክምና ኦክስጂን ማምረቻ ፕላንት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የህክምና ኦክስጂን ማምረቻ ፕላንት ተመርቆ ተከፍቷል፡፡ እንዲሁም የተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ያካተተ ልዑክ የገብረ ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት መስጫ ክፍሎችን ተመልክቷል፡፡…

የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ መግባት ይኖርባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎት እንዲጣጣም ሁሉም የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ መግባት እንደሚገባቸው ተገለጸ:: የሲሚንቶ አምራቾች ማህበርና የሲሚንቶ አምራቾች ባለቤቶች ማህበር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም÷በተለያዩ…

የመኖሪያ ቤት ፍላጎትና አቅርቦትን ለማጣጣም የተለያዩ የቤት አማራጮችን መተግበር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁሉም የሀገሪቱ ከተሞች የዜጎችን የመኖሪያ ቤት አቅርቦትና ፍላጎት ለማጣጣም በመንግስትና በግሉ ዘርፍ የተለያዩ የቤት አማራጮችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በቤቶች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ልማት…

በጤናው ዘርፍ ህብረተሰቡን ለማገልገል ከዚህ የበለጠ መስራት ያስፈልጋል – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ ተደራሽነትን ለማረጋገጥና ህብረተሰቡን ለማገልገል የተደረገው ጥረት አበረታች ቢሆንም ከዚህ የበለጠ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። "አሳታፊ የጤና አገልግሎት ለወረዳ ትራንስፎርሜሽን…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ መቀሌ ከነገ ጀምሮ ዳግም በረራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ የአየር…

እንግሊዝ ከ46 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግል የመከላከያ መሳሪያዎች ድጋፍ ለኢትዮጵያ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ኢምባሲ በአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በኩል ከ46 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግል የመከላከያ መሳሪያዎች ድጋፍ ለኢትዮጵያ አደረገ፡፡ ድጋፎቹ የኢንፌክሽን መከላከያ እና የኮቪድ 19 መቆጣጠሪያ የሚውሉ ቁሳቁሶችና ግብአቶች እንደሆኑ…