Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገናን ዛሬ ለሚያከብሩ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገናን ዛሬ ለሚያከብሩ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ለመላው የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ወዳጆች፣ ዳያስፖራዎች…

ቻይና ባለሃብቶቿን በግብርና፣ በማዕድንና በሌሎች መስኮች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ እንደምታበረታታ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ባለሃብቶች በግብርና፣ በማዕድን ልማትና በሌሎች መስኮች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ እንደሚያበረታቱም በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛኦ ዚያን ገልጸዋል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በኢትዮጵያ ከቻይና…

የገዳ ባንክ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ባንክ ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የገዳ ባንክ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ስራውን መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ከ28 ሺህ በላይ በሚደርሱ ባለአክሲዮኖች በተሰባሰበ 552 ሚሊየን ብር የተከፈለ ካፒታልና 1 ነጥብ 1…

ዕጽ በማዘዋወር የተከሰሱ ብራዚላዊ እንስቶች በፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ጊዜ የኮኬይን ዕፅ ደብቀው ለማሳለፍ ሲሉ በተደረገ ፍተሻ የተያዙት ብራዚላዊ እንስቶች እያንዳንዳቸው በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በ20 ሺህ ብር መቀጣታቸው ተገለጸ፡፡ የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ኤልዳ ሪጂና ሳንቶስ…

በጁገል ዙሪያ የሚከናወኑ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጀክቶች ሊጠናከሩ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ቅርስ በሆነው በጁገል ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጀክቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ በጁገል ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የአረንጓዴ ልማት…

በመዲናዋ መግቢያ በሮች 4 ግዙፍ የግብርና ምርቶች ማከፋፈያ የገበያ ማዕከላት እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመግቢያ በሮች ላይ አራት ግዙፍ ሁለገብ የግብርና ምርቶች ማከፋፈያ የገበያ ማዕከላት እየተገነቡ መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው እንዳሉት ፥ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ሁለት፣ በኮልፌ…

ኮርፖሬሽኑ ከሦስት ሀገር በቀል ኩባንያዎች ጋር ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ መስራት ከሚፈልጉ ሶስት ሀገር በቀል ኩባንያዎች ጋር በዛሬው ዕለት የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች ከበርካታ የሀገር ውስጥና…

የክልሉን ሰላም በማረጋገጥ ባለው እምቅ የተፈጥሮ ሃብት ተጠቃሚ መሆን ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም በማረጋገጥ ባለው እምቅ የተፈጥሮ ሃብት ተጠቃሚ መሆን ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ፥ ትጥቃቸውን ፈትተው በሰላም ወደ ክልሉ ለገቡት የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት…

የቴክኒክ ሙያ ኮሌጆች ተወዳዳሪ የሰው ኃይል በማፍራት ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኒክ ሙያ ኮሌጆች ገበያው የሚፈልገውን ተወዳዳሪ የሰው ሀይል በማፍራት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሐረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ባገኘው ከ28 ሚሊየን…

በአማራ ክልል ከ250 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ይሸፈናል – የክልሉ ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ250 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እንደሚሸፈን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዛሬው ዕለት የበጋ መስኖ ስንዴ የዘር ማስጀመርና የቡቃያ ጉብኝት በማዕከላዊ ጎንደር ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ተጀምሯል።…