Fana: At a Speed of Life!

በዓለም ዙሪያ ያሉ የፈረንሳይ ደጋፊዎችን በማስደሰታችሁ ኮርተንባችኋል – ኢማኑኤል ማክሩን ለብሄራዊ ቡድናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በዓለም ዙሪያ ያሉ የፈረንሳይ ደጋፊዎችን በማስደሰታችሁ ኮርተንባችኋል ሲሉ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለሀገራቸው ብሄራዊ ቡድን ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በፍፃሜ ጨዋታው በአርጅንቲና በመለያ ምት ተሸንፎ ዋንጫውን ያጣውን ብሄራዊ…

የረጲ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ጥገና እየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የረጲ ከደረቅ ቆሻሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የቆሻሻ ማጣሪያ፣ የስቲም ተርባይንና ጀነሬተር ጥገና እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ ኤባ እንዳሉት ፥ ከጥቅምት ወር መጨረሻ ጀምሮ እየተከናወነ ያለውን ጥገና…

ከአቢ ዓዲ – ዐድዋ የተዘረጋው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና 90 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአቢ ዓዲ - ዐድዋ የተዘረጋው የባለ 132 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና 90 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኃይል ማስተላለፊያ መስመሩ ጥገና በአብዛኛው በመጠናቀቁ የዐድዋ እና አክሱም ማከፋፈያ…

በኦሮሚያ ክልል ከ700 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ ዓመት የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ለመሸፈን ከታቀደው 1 ሚሊየን ሄክታር እስካሁን 700 ሺህ ሄክታር በዘር መሸፈን መቻሉን ተገለፀ ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ…

የመቀሌ ሕዝብ ደኅንነት ሊጠበቅ ይገባዋል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቀሌ ሕዝብ ደኅንነት ሊጠበቅ ይገባዋል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ መንግስት ኮሙኒኬሽን የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል፡- የመቀሌ ሕዝብ ደኅንነት ሊጠበቅ ይገባዋል የኢትዮጵያ መንግሥት ለሕዝብ እና ለሀገር ሰላም ሲባል…

የሶማሌ ክልል ዲጎዲያ ጎሳ መሪ ወበር አብዲሌ ወበር አብዲ የኬንያን የሰላም የክብር ሽልማት ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ዲጎዲያ ጎሳ መሪ ወበር አብዲሌ ወበር አብዲ የኬንያን የሰላም የክብር ሽልማት ተቀበሉ። ሽልማቱን የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ወበር አብዲሌ ወበር አብዲ በቀጠናው ሰላም እንዲሰፍን ላበረከቱት አስተዋጽኦ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዋሺንግተን ዲሲ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የአሜሪካ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸው…

የባህልና ቱሪዝም ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የባህልና ቱሪዝም ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የአማራ ብሔራዊ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ጣሂር መሃመድ ተፈራርመውታል፡፡…

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 5 ወራት ከ744 ሺህ በላይ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 5 ወራት ከ744 ሺህ በላይ ዜጎች የስራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ። የኦሮሚያ ስራ እድል ፈጠራ እና ክህሎት ቢሮ በጅማ ከተማ የመቶ ቀናት የስራ አፈፃፀም ግምገማና የስራ ፈጣሪነት ንቅናቄ ማካሄድ ጀምሯል። የኦሮሚያ ስራ…

ማረሚያ ቤቶችን ከማረሚያ ማዕከልነታቸው ባለፈ የስልጠና እና የምርታማነት ስፍራ የማድረግ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ዳመነ ዳሮታ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ. ቢ. ሲ.) ማረሚያ ቤቶችን ከማረሚያ ማዕከልነታቸው ባለፈ የስልጠና እና የምርታማነት ስፍራ የማድረግ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል አቶ ዳመነ ዳሮታ ተናገሩ። በወጣት ጥፋተኝነት፣ በአማራጭ ቅጣቶች እና…