Fana: At a Speed of Life!

በጥናት የተመሠረተ የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ እያካሄድኩ ነው – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ በተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ ላይ የሚሠራው ሥራ የሕዝብን ችግር የሚፈታ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር ኃይለማሪያም ከፍያለው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ÷ ዘንድሮ የሚካሄደው የተፈጥሮ…

ምሁራን፣ የኃይማኖት ተቋማት፣ የሲቪክ ተቋማትና ሌሎችም የበኩላቸውን ቢወጡ ሙስናን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ እንደሚቻል ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስና እንደ ሀገር ማህበራዊ ቀውስ እየፈጠረ የመጣ በመሆኑ ቆራጥ እርምጃዎች ላይ ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባ የማህበራዊ ሳይኮሎጂ መምህር ዶክተር አበባው ምናየህ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይኮሎጂ መምህር ዶክተር አበባው ምናየህ…

በሚወደው የዓለም ዋንጫ ለፊት ጡንቻ አለመታዘዝ ችግር የተዳረገው ወጣት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራት አመት አንድ ጊዜ የሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ለእግር ኳስ አፍቃሪዎች ተናፋቂውና ተወዳጅ ውድድር ነው። በውድድሩ የሚደረጉ ጨዋታዎችም ተወዳጅነታቸው የዛኑ ያህል ነው። አንዳንድ ተመልካቾችና የስፖርት ቤተሰቦችም ይህን ውድድር ጠብቀው…

ዓሊ ቢራን ማጣት የሚያሳዝን ቢሆንም ሥራዎቹንና ራዕዩን የማስቀጠል አደራ አለብን – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓሊ ቢራን ማጣት የሚያሳዝን ቢሆንም ሥራዎቹንና ራዕዩን የማስቀጠል አደራ አለብን ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በትውልድ ሥፍራው ድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የአርቲስት ዓሊ ቢራ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት…

ዓለም አቀፍ የሳይንስ ቀን አስመልክቶ በተማሪዎችና መምህራን የፈጠራ ስራ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴርና አጋር ድርጅቶች በመተባበር ለ7ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሳይንስ ቀን አስመልክቶ በተማሪዎችና መምህራን መካከል የፈጠራ ስራ ውድድር አካሂደዋል። ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና የክልል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች…

ዓሊ ቢራ የነጻነት፣ የእኩልነትና የእውነተኛ ወንድማማችነት ድምጽ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓሊ ቢራ የነጻነት፣ የእኩልነትና የእውነተኛ ወንድማማችነት ድምጽ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስከሬን የሽኝት ሥነ ስርዓት በወዳጅነት ዐደባባይ እየተካሔደ የሚገኝ ሲሆን ፥ የኦሮሚያ…

ድምጻዊ አሊ ቢራ ለሙያውና ለኢንዱስትሪው የራሱን አሻራ ያሳረፈ ባለሙያ ነው – ድምጻዊ መሀሙድ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክብር ዶክተር ድምጻዊ አሊ ቢራ ለሙያውና ለኢንዱስትሪው የራሱን አሻራ ያሳረፈ በመላው ኢትዮጵያውን ልብ ውስጥ ህያው ፍቅሩን የተከለ የተከበረ ባለሙያ ነው ሲል ድምጻዊ መሀሙድ አሕመድ ገለጸ፡፡ የድምጻዊ አሊ ቢራ የሙያ አጋሮች እና ወዳጅ ዘመዶቹ…

የአርቲስት አሊ ቢራ የክብር ሽኝት ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወዳጅነት አደባባይ በነገው ዕለት የአርቲስት አሊ ቢራ የክብር የአሸኛኘት ሥነስርዓት ይካሄዳል። የቀብር አሰፈጻሚው ኮሚቴ ፥ አስክሬኑ ቢሾፍቱ ከሚገኘዉ የአርቲስት አሊ ቢራ መኖሪያ ቤት ወደ ወዳጅነት አደባባይ እንደሚመጣ ገልጿል፡፡ በወዳጅነት…

የዲፕሎማቶች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የዲፕሎማቶች ስልጠና በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ ተጀምሯል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ስልጠናውን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት÷ ሥልጠናው በዲፕሎማሲ ባህልና ታሪክ ፣ በዓለም…

አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡ ከ50 ዓመታት በላይ በሚዚቃው ኢንዱስትሪው የቆየው ድምጻዊ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በዛሬው ዕለትም የአርቲስቱ ህልፍተ ህይወቱ መሰማቱን ከኦሮሚያ…