Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከፊፋ ዋና ጸሐፊ ፋትማ ሳሙራን ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአዲስ አበባና በድሬዳዋ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉትን የፊፋ ዋና ጸሐፊ ፋትማ ሳሙራን ተቀብለው አነጋገሩ። ዋና ጸሀፊዋ ከዚህ ቀደም እንዳደረጉት ሁሉ ከ800 በላይ የሚሆኑ አሁን ዓለም እየተጠቀመባቸው ያሉ የመጨረሻ…

“ከኢትዮጵያ ጎን እቆማለሁ” በሚል የተዘጋጀ ሰላማዊ ሰልፍ በለንደን እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከኢትዮጵያ ጎን እቆማለሁ” በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀ ሰላማዊ ሰልፍ በብሪታኒያ፤ ለንደን በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለፊት እየተካሄደ ነው። ሰልፈኞቹ “የሰላም ስምምነቱን እንደግፋለን”፣ “አሜሪካ የሰላም ስምምነቱን መደገፏ በበጎ መልኩ…

የታንዛኒያ የመንገደኞች አውሮፕላን ቪክቶሪያ ሐይቅ ላይ ተከሰከሰ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 49 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የታንዛኒያ የመንገደኞች አውሮፕላን ቪክቶሪያ ሐይቅ ላይ መከስከሱ ተሰማ፡፡ ከዳሬ ሰላም ወደ ቡኮባ ከተማ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላኑ አውሎ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ እንዳጋጠመውና ይህም ለመከስከሱም ምክንያት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ግብጽ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ግብፅ፣ ሻርም አል-ሼይክ ገብተዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩና ልዑካን ቡድኑ ግብጽ የተገኙት፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

የኢትዮ-ሳዑዲ አረቢያ ቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ ቢዝነስ ፎረም በበይነ መረብ ተካሂዷል። በዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅ፣ የኤዥያ እና ፓስፊክ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ዶ/ር ገበየሁ ጋንጋ ፥ የኢትዮጵያና የሳውዲ አረቢያ መንግስት በልማት…

ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አደንቃለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት እንደምታደንቅ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር በሁለቱም ወገን በተደረገው የሰላም ስምምነት ደስ ብሎናል…

የተመድ ዋና ጸሃፊ ጉተሬዝ የተደረሰውን ስምምነት አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አደነቁ፡፡ ዋና ጸሃፊው ስምምነቱን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ፥ በኢትዮጵያ መንግስትና በህወሓት መካከል የሰላም…

ካናዳ የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት ወሳኝ እርምጃ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ የተደረገውን የሰላም ስምምነት ለኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት ወሳኝ እርምጃ መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ካናዳ በኢትዮጵያ መንግስትና በህወሓት መካከል…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተደረሰውን ስምምነት አስመልክተው የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በኢፌዲሪ መንግሥት እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን ስምምነት አስመልክተው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት የደስታ መልዕክት…

ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ መርሐ ግብር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተካሂዷል፡፡ መርሐ ግብሩ በቦንጋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ታስቦ የዋለ ሲሆን ፥ የክልሉ አመራሮች፣ የመንግስት ሰራተኞችና…