Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትሩዶ ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት…

ሱናክ ቀጣዩ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸውን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪሺ ሱናክ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ሱናክ ተሰናባቿን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብሪታንያ ወግ አጥባቂ ፓርቲ ሊቀ መንበር ሊዝ ትረስን ለመተካት ይሁንታን አግኝተዋል። የሱናክ ተቀናቃኝ ሆነው የቀረቡት ፔኒ ሞርዳውንትም…

የአፍሪካ ስታስቲክስ ዳይሬክተሮች ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው የአፍሪካ ስታስቲክስ ዳይሬክተሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው÷“ቀጣናዊ ትስስርን ለማጠናከርና ለመደጋገፍ በአፍሪካ የመረጃ አያያዝን ማዘመን” በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ…

ሀገራችን ለትጋታችን በምላሹ የለምነቷን ፍሬ እንደምታጠግበን አይተናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ኢትዮጵያ ለትጋታችን በምላሹ የለምነቷን ፍሬ እንደምታጠግበን አይተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ በሩዝ የለማ ማሳን ጎብኝተዋል። በጅማ ዞን፣ በሦስት ወረዳዎች ላይ…

የቦንጋ ዩኒቨርስቲ የሚያከውናቸው የግብርና ሥራዎች ተምሳሌት የሚሆኑ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ከመማር ማስተማሩ ሂደት ጋር አያይዞ የሚያከውናቸው የግብርና ሥራዎች ተምሳሌት የሚሆኑ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ምዕራብ ክልል ቆይታቸው የቦንጋ ዩኒቨርሲቲን የግብርና…

በወጪ ንግድ ላይ ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የወጪ ንግድ አፈጻጸም ዙሪያ በወጪ ንግድ ላይ ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በዚህ ወቅት እንዳሉት፥…

በተለያዩ ክልሎች የከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች "በደም የተከበረ በላብ የታሰረ" በሚል መሪ ሀሳብ የከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ ለሁለት ቀን በተካሄደው የውይይት መድረክ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድድር አቶ አወል አርባ ፥ በደም የተከፈለውን መስዋዕትነት…

ለፌዴራል ግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ለ4ኛ ዙር የፌዴራል ግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በምስጋና መርሐ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ እና የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴን፣ ጨምሮ ሌሎች የስራ…

326 የመንግሥት አገልግሎቶች በ “ኦንላይን” እየተሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 326 የመንግሥት አገልግሎቶች በ “ኦንላይን” እየተሰጡ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ክፍያ የሚያስፈልጋቸውን አገልግሎቶች የክፍያ ሥርዓታቸውን ከቴሌ ብር ጋር…

አዲስ አበባ የበካይ ጋዝን በሚያስቀር የዘመናዊ ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት ዓለም አቀፍ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ የበካይ ጋዝን በሚያስቀር የዘመናዊ ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት በመዘርጋት ባከናወነችው መልካም ስራ በሲ40 የከንቲባዎች ፎረም አሸናፊ ሆነች፡፡ ሽልማቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአርጀንቲና…