Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል የእስልምና እምነት ተከታይ ተፈታኞች የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 29 ቀን መግባት እንደሚችሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል የእስልምና እምነት ተከታይ ተፈታኝ ተማሪዎች መስከረም 28 የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 29 ቀን 2015 ዓ.ም መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ መፈቀዱን አስታውቋል፡፡ መስከረም 30 ቀን 2015…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከጋቪ ክትባት ህብረት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2020 ጀምሮ የጋቪ ሻምፒዮን ሆነው የቆዩት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የጋቪ ክትባት ህብረት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሴት በርክሌይን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይቱ በኢትዮጵያና በጋቪ መካከል ስላለው አጋርነትና ምንም…

አምባሳደር አለምፀኃይ መሰረት ከኡጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከኡጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦኬሎ ኦሪየም ጋር ተወያዩ፡፡ በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ፥ በኢትዮጵያና ኡጋንዳ ሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ሃላፊዎቹ መክረዋል ብሏል፡፡…

በጋምቤላ በጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ በጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የተለያየ ምግብ ነክ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ የባሮ፣ ጀጀቤእና ሌሎች መጋቢ ወንዞች በዘንድሮው የክረምት ወራት በከፍተኛ ሁኔታ መሙላታቸውን ተከትሎ በርካቶች መፈናቀላቸው ይታወሳል፡፡ ይህን…

የመስህብ ስፍራዎችን ለማልማት የግሉ ዘርፍ እንዲሳተፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስህብ ስፍራዎችን ለማልማት የግሉ ዘርፍ እንዲሳተፍ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ጣሂር መሀመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በአማራ ክልል ያሉ የመስህብ ስፍራዎች በርካታ በመሆናቸው መንግስት ብቻውን ማልማት አይችልም ያሉት ኃላፊው ፥…

በመዲናዋ ከ22 ሺህ በላይ ኩንታል ሲሚንቶ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተግባራዊ የተደረገው የሲሚንቶ ግብይት መመሪያ ከሚፈቅደው ውጪ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ 22 ሺህ 293 ኩንታል ሲሚንቶ ተይዞ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እየተስተዋለ ያለውን የሲሚንቶ ዋጋ ንረት…

የሳይንስ ሙዚየሙ ከተማችንን በቴክኖሎጂ የበለፀገች ከተማ በማድረግ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የተመረቀው የሳይንስ ሙዚየም ከተማችንን በሳይንስና በቴክኖሎጂ የበለፀገች ከተማ (ስማርት ሲቲ) በማድረግ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የደቡብ ክልል ህዝብና መንግስት ለመከላከያ ሠራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ህዝብና መንግስት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አስረከበ። በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤና የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ…

አፍሪካ በዓየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ ናት ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ መሆኗንና ለዚህም አስቸኳይና ዘላቂ መፍትሄ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ፡፡ ከ40 በላይ ሀገራት በግብፅ ህዳር ላይ ሊካሄድ ከታቀደው የኮፕ27 ስብሰባ በፊት የጋራ አቋም ለመያዝ በኮንጎ…

ሰሜን ኮሪያ በጃፓን የዓየር ክልል የባላስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በጃፓን የዓየር ክልል የባላስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተገለጸ፡፡ የባሊስቲክ ሚሳኤሉ በፓሲፊክ ውቅያኖስ መውደቁ የተጠቀሰ ሲሆን ፥ ከመውደቁ በፊት 4 ሺህ 500 ኪሎ ሜትር መጓዙ ተነስቷል፡፡ የተወነጨፈው መካከለኛ ርቀት…