የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ታዬ ግርማ ከማንኛውም ውድድር ለ5 ዓመት ከ4 ወር ታገደ Meseret Awoke Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ታዬ ግርማ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም በመጠቀሙ ለ5 ዓመት ከ4 ወር ከማንኛውም የስፖርት ውድድር መታገዱን የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አስታወቀ። ከመጋቢት 28 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ አትሌቱ ያስመዘገባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመከላከያ ሠራዊት 16 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመከላከያ ሠራዊት 16 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ የምግብ፣ መድሐኒትና የተለያዩ ቁሳቁስን ያካተተ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በዚህ ወቅት ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ሩዋንዳን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች ማጠናክር በሚያስቸሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ተካሄደ Meseret Awoke Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ በቀጣይ የሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች በሚጠናከሩበት ጉዳዮች ዙሪያ ከሩዋንዳ አምባሳደር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የሩዋንዳ አምባሳደር ሆፕ ቱሙኩነድን በጽህፈት ቤታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲካሄድ በቂ ዝግጅት አድርጌያለሁ አለ ፖሊስ Meseret Awoke Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሁሉም ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር በመቀናጀት የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በህግ ማስከበር ዘመቻ ተልዕኮና በስራ አፈጻጸም የላቀ ተግባር ለፈጸሙ ሠራተኞቹ ዕውቅና እየሰጠ ነው Meseret Awoke Oct 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ሀገራዊና ተቋማዊ ኃላፊነታቸውን በብቃት ለተወጡና የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አመራሮች፣ አባላትና ሰራተኞች ዕውቅና እየሰጠ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ከፍተኛ የስትራቴጂክ አመራሮች፣ ልዩ የስፖርት ተሸላሚዎች፣ የክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የአንድነት አርማ መሆኑን በሚገልጽ መልኩ ተከብሮ ተጠናቋል – አቶ ፍቃዱ ተሰማ Meseret Awoke Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የዕርቅ፣ የወንድማማችነት፣የሰላምና የአንድነት አርማ መሆኑን በሚገልጽ መልኩ ተከብሮ መጠናቀቁን በበልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ አቶ ፍቃዱ በሰጡት መግለጫ፥ የኢሬቻ በዓል አንድነትና ወንድማማችነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከአሜሪካ ሴናተሮች ጋር መከሩ Meseret Awoke Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ ታገሠ ጫፎ የአሜሪካ ሴናተሮችን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ አቶ ታገሠ ጫፎ በአሜሪካ ሴናተር የወታደራዊ አገልግሎት ኮሜቴ ሊቀመንበር ሚስተር ጀምስ ኢንሆፍ ከተመራው ጆን ሞዝማን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከሐምሌ እስከ መስከረም አጋማሽ 163 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ ተያዙ Meseret Awoke Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ መስከረም 2015 ዓ አጋማሽ ድረስ ከ163 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ መያዛቸው ተገለጸ። ከመስከረም 15 በኋላ የሚከስተውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል ያለመ ውይይት የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል አስደናቂ በሆነ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት እናመሰግናለን – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ Meseret Awoke Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል አስደናቂ በሆነ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ሁሉ በክልሉ ሕዝብና መንግሥት ስም አመሰግናለሁ ሲሉ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የኢሬቻ በዓል በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደርጓል፡፡ ድጋፉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሃብታሙ ኢተፋ ለአባገዳዎች እና ለዞኑ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች…