Fana: At a Speed of Life!

የኢሬቻ በዓልን በምስጋና እያከበርን ነው – የበዓሉ ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል የምስጋና ቀን በመሆኑ በምስጋና እያከበርን ነው ሲሉ በቢሾፍቱ ተገኝተው እያከበሩ እንደሚገኙ የበዓሉ ተሳታፊዎች ተናገሩ፡፡ የዘንድሮ የሆረ ሀርሰዴ በዓል አባገዳዎች የኢሬፈና ስነስርዓት በማካሄድ በይፋ አስጀምረውታል፡፡ በመርሐ…

የሆረ ሀርሰዴ ኢሬቻን ለማክበር የበዓሉ ተሳታፊዎች በጉጉት እየጠበቁ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆረ ሀርሰዲ ኢሬቻን ለማክበር የተገኙ የበዓሉ ተሳታፊዎች ቀድመው በበዓሉ ማክበሪያ በመገኘት ጅማሬውን እየተጠባበቁ ነው። አዳራቸውን በከተማዋ ጎዳናዎች ህብረ ዝማሬዎችን ሲያሰሙ ያደሩ ወጣቶች አሁንም የምስጋና ዜማዎችን በማሰማት ላይ ናቸው።…

ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ወግና ባህል ያላቸው ህዝቦች መገኛ ናት – አባገዳ ጎበና ሆላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ወግና ባህል ያላቸው ህዝቦች መገኛ መሆኗን አባገዳ ጎበና ሆላ ተናገሩ፡፡ በቢሾፍቱ የሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል መከበር ጀምሯል፡፡ በበዓሉ የተገኙት አባገዳ ጎበና ሆላ በዚህ ወቅት እንዳሉት ፥ እኛ ኢትዮጵያውያን…

በቢሾፍቱ የሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ የሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል እየተከበረ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ሰዓት የበዓሉ ተካፋዬች በአባገዳዎች እና ሀደሲንቄዎች እየተመሩ ወደ ሆረ ሃርሰዴ ሐይቅ በማምራት ላይ ናቸው። አባገዳና ሃደሲንቄዎች በእጃቸው እርጥብ ሳር በመያዝ ከጨለማ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ሊጉ የወልቂጤ ከተማና አርባ ምንጭ ከተማ 7 ሰዓት ላይ የሚጀምር ሲሆን ፥ በተመሳሳይ ቀን ባህር ዳር ከተማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ 10 ሳዓት ላይ…

በታሪክ፣ በቅርስ ጥበቃና በአርኪዮሎጂ ሥራዎች የፈረንሳይ አጋርነት ዘመናትን የተሻገረ ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መስከረ ም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታሪክ፣ በቅርስ ጥበቃና በአርኪዮሎጂ ሥራዎች ላይ የፈረንሳይ አጋርነት ዘመናትን የተሻገረ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ከፈረንሳይ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በአዲስ መልክ ያደራጀው…

መላው ኢትዮጵያውያን ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ በማድረግ የእምነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች መላው ኢትዮጵውያን ድጋፍ በማድረግ የእምነት ግዴታቸውን እንዲወጡ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጥሪው የቀረበው “ለወገን በመድረስ የእምነት ግዴታችንን እንወጣ” በሚል መሪ ቃል የሃይማኖት…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የሴኔት ደህንነት ጉዳዮች ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የሴኔት የደህንነት ጉዳዮች ሰብሳቢ ማርክ ዋርነር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ስላለው ግጭት፣ በኢትዮጵያና አሜሪካ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ዳያስፖራው በልማት…

የኢሬቻ ባዛርና ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ቀናት የሚቆይ የኢሬቻ ባዛርና ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ፡፡ በመጪው ቅዳሜና እሁድ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውን ባዛርና ዐውደ ርዕይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ታዋቂው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ገና በአፍላ ዕድሜ ላይ እያለ ከዚህ…