ዓለምአቀፋዊ ዜና የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ ካቢኔ አዋቀሩ Meseret Awoke Sep 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ 22 አባላት ያሉት አዲስ ካቢኔ አዋቀሩ፡፡ ሥልጣን ከያዙ ሁለት ሳምንታት የሆናቸው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ፥ ቁልፍ በሚባሉ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ነው 22 ተሿሚዎችን የሰየሙት፡፡ ፕሬዚዳንት ሩቶ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች የክልሉን የሰላምና የልማት ሥራዎች እንደግፋለን አሉ Meseret Awoke Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሚኔሶታ የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጅ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ የክልሉን የሰላምና የልማት ስራዎች እንደሚደግፉ ገለጹ። በሚኒሶታ የሚኖሩት የክልሉ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት በሶማሌ ክልል እንዲሁም በሀገሪቱ በሰላም፣ ልማትና በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት የሰብአዊ ርዳታ ተሽከርካሪዎችን ለጦርነት መጠቀሙን እንደቀጠለበት መንግስት አስታወቀ Meseret Awoke Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የሰብአዊ ርዳታ ተሽከርካሪዎችን ለጦርነት መጠቀሙን ቀጥሎበታል ሲል የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ የርዳታ ድርጅቶች ለርዳታ የሚጠቀሙባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደመራ በዓል በካቶሊካዊ ቤተክርስቲያን ተከበረ Meseret Awoke Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ተከበረ። በዓሉ መስቀልን መሰረት ባደረጉ ዝማሬዎች፣ የወንጌል ስብከት እንዲሁም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ነው የተከበረው። በደመራው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከተመድ የስራ ሃላፊዎች ጋር መከሩ Meseret Awoke Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከተመድ የሰብዓዊ እርዳታ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። ርዕሰ መስተዳድሩ በተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ካትሪን ሶዚና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድኦ የልማት ድርጅት ኃላፊ ሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ በህገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፍ ተግባር ላይ የተሰማሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ አሳሰበ Meseret Awoke Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፍ ተግባር ላይ የተሰማሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የኢፌዴሪ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አሳሰበ፡፡ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷አንዳንድ አካላት በህጋዊ የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና መስቀል ፈጣሪ ለሰው ልጆች ያሳየው ፍቅር የሚታሰብበት የፍቅር፣ እርቅ እና ይቅርታ በዓል ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Meseret Awoke Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ፈጣሪ ለሰው ልጆች ያሳየው ፍቅር የሚታሰብበት የፍቅር፣ እርቅ እና ይቅርታ በዓል መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለመስቀል በዓል የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ህዝበ ክርስቲያኑ የመተዛዘንና የመረዳዳት ባህሉን በመተግበር በዓሉን እንዲያከብር ጥሪ አቀረበ Meseret Awoke Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልላዊ መንግስት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራና ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ። የመስቀል በዓል ለረጅም ጊዜ የተራራቁ የቤተሰብ አባላት እና ወዳጅ ዘመዳሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ርስቱ ይርዳው ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የ2015 የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በዓሉ ለክልሉ ህዝብና ለመላ ኢትዮጵያውያን የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነትና የመተሳሰብ እንዲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ድርጅት ለአፍሪካ ተገቢውን ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቀች Meseret Awoke Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥታቱ ድርጅት ለአፍሪካ ተገቢውን ትኩረት መስጠት እንዳለበት የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ ከተማ በመካሄድ ላይ…