Fana: At a Speed of Life!

መንግስትና ሕዝብ የታወጀባቸውን ጦርነት በመመከት የልማት ሥራ እየሠሩ ፈተናን መቋቋም እንደሚቻል አሳይተዋል – አቶ ንጉሡ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስትና ሕዝብ የታወጀባቸውን ጦርነት በመመከት የልማት ሥራ እየሠሩ ፈተናን መቋቋም እንደሚቻል አሳይተዋል ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ሥራና ስልጠና ቢሮ የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ግምገማ…

ሚኒስቴሩ በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የንጹህ መጠጥ ውሃ እና የኃይል መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ሚኒስትሩ ዶ/ር አንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ እንደገለጹት ፥ የመልሶ ግንባታ ሥራው…

አዲስ አበባ በሕግና በሥርዓት እየተመራች እንደስሟ ውብ አበባ ትሆናለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ በሕግና በሥርዓት እየተመራች እንደስሟ ውብ አበባ ትሆናለች ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የደንብ ማስከበር ባለስልጣን አዲስ አበባን…

አቶ ርስቱ ይርዳው በሜሪጆይ ኢትዮጵያ ለሚገኙ አረጋውያን ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ በሜሪጆይ ኢትዮጵያ ሐዋሳ ቅርንጫፍ ለሚገኙ አረጋውያን ማዕድ አጋሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት ፥ በእድሜ የገፉ አረጋውያንን መደገፍ ከሁሉም አካላት…

በመዲናዋ የመስቀል በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ የሞተር ብስክሌት እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 17 የሚከበረው የመስቀል በዓል በሰላም ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ የሞተር ብስክሌት እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወስነ። የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ እሁድ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ማክሰኞ መስከረም 17 ማታ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አራት የዓለም አየር መንገድ ሽልማቶችን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስካይትራክስ 2022 የዓለም አየር መንገድ ሽልማት ላይ አራት ሽልማቶችን አሸነፈ። አየር መንገዱ 11 ደረጃዎችን በማሻሻል ከዓለም ምርጥ 100 አየር መንገዶች 26ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡም ነው የተገለጸው።…

የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ 75 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ900 መቶ ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለው የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት 75 ከመቶ መድረሱ ተገለፀ፡፡ 2ኛው ዙር የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ…

አቶ መላኩ አለበል ከአፍሪካ ልማት ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ አመራር ጋር ተወያዩ

አዲስአበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አብዱል ካማራ ጋር ውይይት አድርገዋል። የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ከማዘጋጀት ጀምሮ በኮቪድ ወቅት ኤክስፖርትን ለማስቀጠል እና የተቀናጁ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን የቱሪዝም ሃብት የሚያስተዋውቅ ዐውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለውን ዘርፈ ብዙ የቱሪዝም ሃብት የሚያስተዋውቅ ዐውደ ርዕይ በአሶሳ ከተማ ተከፍቷል፡፡ የኢፌዴሪ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አሻድሊ ሀሰን ዐውደርዕዩን…

የዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት የምዕራባውያን የማስገደድ እርምጃ አካል ነው – በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች በቅርቡ ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡት ሪፖርት የምዕራባውያን የማስገደድ እርምጃ አካል መሆኑን በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር ጆርጌ ለፈብሬ ኒኮላስ ተናገሩ። አምባሳደሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ…