የአፍሪካ ልማት ባንክ መሪዎች የሕጻናት መቀንጨርን ለማስወገድ ፖለቲካዊ ድጋፍ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መሪዎች የሕጻናት መቀንጨርን ችግር ለማስወገድ ፖለቲካዊ ድጋፍ እንዲሰጡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጥሪ አቀረቡ፡፡
በኒውዮርክ እየተካሄደ ካለው 77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ መንግስትና…