ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያው ፕሬዚዳንት የቻይናን ሚዛናዊ አቋም አወደሱ Meseret Awoke Sep 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ፑቲን ቻይና በዩክሬኑ ጦርነት ላይ እያራመደች ያለውን ሚዛናዊና ገለልተኛ አቋም አድንቀው አሜሪካ በታይዋን ላይ እያሳየች ያለችውን ኢፍትሃዊ አካሄድ ኮነኑ፡፡ የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይናው አቻቸው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና መድሃኒት የተላመደ የቲቢ በሽታን ለመቆጣጠር ውጤታማ ስራ ተሰርቷል – ጤና ሚኒስቴር Meseret Awoke Sep 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መድሃኒት የተላመደ የቲቢ በሽታን ለመቆጣጠር የተሰሩ ተግባራት ውጤት ማስገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከል ዳይሬክቶሬት ዓመታዊ የቲቢና የሥጋ ደዌ መርሐ ግብር የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሌንጮ የሳዑዲ ዓረቢያ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ Meseret Awoke Sep 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ የሳዑዲ ዓረቢያ ባለሀብቶች መዋዕለ ንዋያቸውን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲያውሉ ጥሪ አቀረቡ። አምባሳደር ሌንጮ ከቪአይኤ መርከብ ድርጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ምክትል ሊቀመንበር ቱርኪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምሁራን ጋር መከረ Meseret Awoke Sep 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በክልሉ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምሁራን ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ፥ ህዝቡ የሀገርን ክብርና የዜጎችን ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅማ ዞን ለመከላከያ ሠራዊት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የጅማ ዞን ነዋሪዎች ከዚህ ቀደምም ለሠራዊቱ ተመሳሳይ ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን ፥ የዛሬው ሁለተኛ ዙር መሆኑ ተመላክቷል። የዞኑ ነዋሪዎች የሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡና የወጪ ንግድ ስኬት አስተዋጽዖ ላበረከቱ አካላት የዕውቅና ሥነ ስርዓት ተካሄደ Meseret Awoke Sep 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በቡና የወጪ ንግድ በተመዘገበው ስኬት አስተዋጽዖ ላበረከቱ አካላት የዕውቅና ሥነ ስርዓት ተካሄደ፡፡ ‘’ቡናችን ለአብሮነታች እና ለብልፅግናችን’’ በሚል ርዕስ የኢትዮጵያ ቡና ቀን እየተከበረ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሊያገረሽ እንደሚችል አስጠነቀቀ Meseret Awoke Sep 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኮቪድ-19 ስርጭት የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ቢመጣም ዳግም ሊያገረሽ እንደሚችል አስጠነቀቀ። ድርጅቱ ወደፊት የኮሮና ቫይረስ ሊያገረሽ እንደሚችል በመጥቀስ፥ ሀገራት ሊፈጠሩ ለሚችሉ ሁኔታዎች ሁሉ ነቅተው በመጠበቅ…
ስፓርት ባህር ዳር ከተማ ደግአረገ ይግዛውን በአሰልጣኝነት ሾመ Meseret Awoke Sep 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደግአረገ ይግዛው የባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ፡፡ የቀድሞው የክለብ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ባለሙያ ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎም አሠልጣኙ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው የመዲናዋን የትራፊክ ፍሰት የሚያሻሽሉ ስራዎችን እየሰራሁ ነው አለ Meseret Awoke Sep 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የትራፊክ ፍሰት የሚያሻሽሉ ስራዎችን እየሰራሁ ነው ሲል አስታወቀ፡፡ ወቅቱ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ተቀብለው የሚያስተምሩበት ወቅት ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ኤጀንሲው ተለዋዋጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አስተዳደር በመሬት ወረራና በፀጥታ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መሥራ አለበት ተባለ Meseret Awoke Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ወረራና በፀጥታ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተናገሩ፡፡ ከአዲስ አበባ የተመረጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመዲናዋ…