Fana: At a Speed of Life!

በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጸሙ ወንጀሎችን አስመልክቶ ሲካሄድ የነበረው የምርመራ ሂደት በአብዛኛው ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ የተፈጸሙ ወንጀሎችን አስመልክቶ ሲካሄድ የነበረው የምርመራ ሂደት በአብዛኛው መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች በተከሰተው ግጭት አውድ ውስጥ፤ ከሰብዓዊ መብት ጥሰቶች…

ዩናይትድ ካፒታል ግሩፕ በኢትዮጵያ በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ልማት ላይ ለመሰማራት ፍላጎት አሳየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩናይትድ ካፒታል ግሩፕ በኢትዮጵያ በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ልማት ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ፥ በጆርዳን ልዑል አባስ ቤን አሊ ቤን ናይፍ በተመራው የዩናይትድ ካፒታል ግሩፕ…

የአገራችን ሚዲያዎች ተወዳዳሪነታቸውን የሚያሳድጉ የውጭ ተሞክሮ እንዲያገኙ እንዲሚሰራ በኳታር የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራችን ሚዲያዎች ተደራሽና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የውጭውን ሚዲያ ተሞክሮ እንዲያገኙ ለማስቻል እንዲሚሰሩ በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ገለፁ። አምባሳደሩ ይህንን ያሉት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች በኳታር ዶሃ የሚገኘውን…

ሩሲያ ማዳበሪያ በነጻ ለአፍሪካ ልታቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ታዳጊ ለሆኑ የአፍሪካ ሀገራት በሺህ ቶኖች የሚቆጠር ማዳበሪያ በነጻ ልታቀርብ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የሩሲያ የማዕድንና የፖታሽ ማዳበሪያዎች አምራች ዩራልቼም ፥ ምርቶቹን ለአፍሪካ በነጻ ለማቅረብ መወሰኑን የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ…

የመስቀል፣ ደመራና የኢሬቻ በዓላት አከባበርን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪዎቹ የመስቀል፣ ደመራና የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ለማስቻል ያለመ ውይይት ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ውይይቱን ከማዕከል እስከ ወረዳ ከሚገኙ የፀጥታ መዋቅሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር ነው ያደረገው።…

በዓለም አቀፍ የሳይንስ ውድድር ከምርጥ 30 ተወዳዳሪዎች ውስጥ የተካተተው ኢትዮጵያዊ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በዓለም አቀፍ የሳይንስ ውድድር ለግማሽ ፍጻሜ ከተለዩት ምርጥ 30 ተወዳዳሪዎች ውስጥ የተካተተው የ18 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ አቤል አሰፋ ምርጥ 15 ውስጥ ለመካተት እየተወዳደረ ነው፡፡ ውድድሩ ‘ብሬክስሩ' በተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት በየዓመቱ ተዘጋጅቶ…

ሚኒስቴሩ የከተሞች የቤት አቅርቦት ወደ 84 ከመቶ ለማሳደግ እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች የቤት አቅርቦት ከ64 ከመቶ ወደ 84 ከመቶ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የከተማ ልማትና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የከተማ ልማትና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዲኤታ ሔለን ደበበ፥ መንግሥት ባለፉት ዓመታት የቤት ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት…

አሰልጣኝ ውበቱ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሱዳን ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊፋ ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች ወቅትን በመጠቀም ከሱዳን ብሄራዊ ቡድን ጋር መስከረም 13 እና መስከረም 16 አዲስ…

በአዲስ አበባ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ተቋማትም መርሐ ግብሩ እየተካሄደ ነው፡፡ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተገኙት የአዲስ አበባ ትምህርት…

አምባሳደር ሐሰን ኢብራሂም የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት አል ሲሲ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ሐሰን ኢብራሂም ሙሳ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ አቀረቡ። ፕሬዚዳንት አል ሲሲ አዲስ አምባሳደሮችን በካይሮ አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን፥ በቆይታቸው…