Fana: At a Speed of Life!

በአዲሱ ዓመት የህወሓትን ወረራ በመቀልበስ የሕዝቡን ውስጣዊ አንድነት እናስጠብቃለን – ር/መስተዳድር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 አዲስ ዓመት የተጋረጠብንን የአሻባሪው ህወሓት ወረራ በመቀልበስ የሕዝባችንን ውስጣዊ አንድነት እናስጠብቃለን ሲሉ አማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ባለፈው ዓመት አሸባሪው ህወሓት ሰላም ወዳዱ…

በበጀት አመቱ 27 የመስኖ ፕሮጀክቶች እንደሚገነቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ 27 የመስኖ ፕሮጀክቶች እንደሚገነቡ የመስኖና ቆላማ ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ብርሃኑ ሌንጂሶ ገለጹ። ሚኒስትር ዴዔታው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ የመስኖ መሰረተ ልማትን በማስፋፋት የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ…

ከተማ አስተዳደሩ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የተለያዩ የምግብ ነክና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ 191 ሰንጋዎች፣ 524 በግ፣ 287 ኩንታል በሶ፣ 151 ኩንታል ዳቦ ቆሎና 9 ሺህ 949 ጫማዎችን…

ከተማ አስተዳደሩ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ቀንን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር የፓናል ውይይት አካሄደ፡፡ በውይይቱ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት…

ከዓባይ ተፋስስ ሀገራት የተውጣጡ አባላት ያሉት ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የዓባይ ተፋስስ ሀገራት የተውጣጡ አባላት ያሉት ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ጎበኘ። ልዑኩ በምርምር ተቋማት የሚሰሩ የውሃ ሃብት ምሁራን፣ በየአገራቱ የቀድሞ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የሚዲያ ባለሙያዎችን ያካተተ ነው።…

ህብረተሰቡ በዓላትን ሲያከብር እራሱን ከአደጋ እንዲጠብቅ ኮሚሽኑ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የዘመን መለወጫን ጨምሮ ሌሎች በዓላትን ሲያከብር እራሱን ከአደጋ እንዲጠብቅ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፍስሐ ጋረደው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ ህብረተሰቡ ከበዓል…

የአምራችነት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘’ለአምራችነት ስኬት የጋራ ጥረት ለሀገር እድገት’’ በሚል መሪ ሃሳብ የአምራችነት ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ እየተከበረ ነው። ግብርና ሚኒስቴር ፣ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ማዕድን ሚኒስቴር ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ፣ ከተማ ልማትና…

አሸባሪው ህወሓት በእንስሳት ላይ ግፍና በደል እየፈጸመ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በዋግኽምራ ብሔረሰብ ጋዝጊብላ ወረዳ ዛሮታ ቀበሌ የአርሶ አደር ንብረት እንስሳቶችን በመግደልና በመዝረፍ ዋነኛ የህዝብ ጠላት መሆኑን አሳይቷል። በወራሪው ቡድን ጉዳት የደረሰባቸው አርሶ አደሮች፥ “አርሰን፣ አምርተን ልጅ…

በህወሓት ምክንያት የትግራይ ህዝብ ለከፍተኛ ርሃብ ፣ ስቃይና እንግልት ተዳርጓል – ምርኮኞች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት የትግራይ ህዝብ ለከፍተኛ ርሃብ ፣ ስቃይና እንግልት ተዳርጓል ሲሉ እጃቸውን የሠጡ የቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያን ለማፍረስ አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጥቃት እጃቸውን ከሰጡ ተዋጊዎች መካከል ሰለሞን ሺሻይ ፣…

አስተዳደሩ ከ123 ሺህ በላይ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ123 ሺህ በላይ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ማዕድ ማጋራቱን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሚሊኒየም ኣዳራሽ ማዕድ ሲያጋሩ ባደረጉት ንግግር፥ በመዲናዋ ከ123 ሺህ ለሚበልጡ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች…