Fana: At a Speed of Life!

ከተፈቀደላቸው በጀት በላይ የተጠቀሙ 24 ተቋማት ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከተፈቀደላቸው በጀት በላይ የተጠቀሙ 24 ተቋማት መገኘታቸውን የፌደራል ዋና ኦዲተር አስታወቀ። የፌደራል ዋና ኦዲተር መስርያ ቤት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ እያቀረበ ባለው ሪፖርት በ24 መሥሪያ ቤቶች በልዩ ልዩ የሒሳብ መደቦች ሳያስፈቅዱ እና በጀት…

የእስራኤል ጥምር መንግስት ፓርላማውን በመበተን አስገዳጅ ምርጫ ለማድረግ ረቂቅ ሊያቀርብ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጥምር መንግስት ፓርላማውን በመበተን አስገዳጅ ምርጫ ለማድረግ የሚያስችል ረቂቅ ሊያቀርብ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ያይር ላፒድ በቀጣዩ ሳምንት ረቂቁን እንደሚያቀርቡ አስታውቀዋል። ረቂቁ…

ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንድ ከዛሬ ጀምሮ ችግኝ እንዲተክሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንድ በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ዘመቻ ከዛሬ ጀምሮ ችግኝ እንዲተክሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት አራተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር…

የውጭ አገራት ባንኮች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የሚተገበር የአሠራር ሥርዓት እየተዘጋጀ ነው – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ አገራት ባንኮች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የሚተገበር የአሠራር ሥርዓት እየተዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ቁጥጥር ዳይሬክተር ፍሬዘር አያሌው የኢትዮጵያን የባንክ ኢንዱስትሪ ለውጭ አገራት ክፍት…

1 ሺህ 34 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 34 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ከእነዚህ ውስጥ አንድ ህጻን መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን…

በኦሮሚያ ክልል በንጹሀን ላይ የተፈጸመው ግድያ አገራችንን ከአሸባሪዎች ለማጽዳት የጀመርነውን ዘመቻ አጠናክረን ከመቀጠል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለን ማሳያ ነው…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በንጹሀን ላይ የተፈጸመውን ግድያ አገራችንን ከአሸባሪዎች ለማጽዳት የጀመርነውን ዘመቻ አጠናክረን ከመቀጠል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለን ማሳያ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ…

የመዲናዋ ሴት የምክር ቤት አባላት በሚቀጥሉት ዓመታት የተሻለ ስራ መስራት ይኖርብናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዙር የምርጫ ዘመን የሴት ምክር ቤት አባላት ኮከስ ምስረታ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ “መደራጀት ሃይል ነው፤ ግን መደራጀት በራሱ ግብ አይደለም”…

የኮንትሮባንድ ንግድ እየፈጠረ ያለውን የፀጥታ ችግር ለመከላከል የተቋማት የተቀናጀ ስራ ሊጠናከር ይገባል – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንትሮባንድ ንግድ እየፈጠረ ላለው የጸጥታ ችግር የፌደራልና የክልሎች የፍትህና ፀጥታ ዘርፍ ተቋማት የተቀናጀ መከላከል ስራዎች ሊጠናከሩ እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተዘጋጀ…

የመጀመሪያው የቻይና – አፍሪካ ቀንድ አገራት የሰላም ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የቻይና - አፍሪካ ቀንድ አገራት የሰላም ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። ለሁለት ቀናት በሚካሄደው ኮንፈረንስ በአፍሪካ ቀንድ እና በቻይና መካከል ያለውን ትብብር መሰረት ያደረገ በሰላምና ፀጥታ፣ በልማት እንዲሁም በመልካም…

ሁሉንም የዓለም ሀገራት የጎበኘችው አፍሪካ- አሜሪካዊት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 450 በረራዎችን በማድረግና አንድ ሚሊየን 610 ሺህ ኪሎ ሜትር ያህል በመጓዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እውቅና የሰጣቸውን 195 ሀገራት የጎበኘችው አፍሪካ- አሜሪካዊት እንስት አነጋጋሪ ሆናለች፡፡ ጀሲካ ናቦንጎ ትባላለች። በፈረንጆቹ ጥቅምት 6…