የሀገር ውስጥ ዜና የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ የከፍተኛ አመራሮቹን የሥራ መልቀቂያ አልቀበልም አለ Meseret Awoke Jun 19, 2022 0 አዲስ አበባ፡ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ የከፍተኛ አመራሮቹን የሥራ መልቀቂያ አልቀበልም ማለቱ ተገለጸ። የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል። በስብሰባው በተለይም በፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር በለጠ ሞላ በኩል ‘‘አሁን ላሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በካምባ ወረዳ አነስተኛ የሃይል ማመንጫ ግድብ ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ Meseret Awoke Jun 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ በጋሞ ዞን ካምባ ወረዳ በ7 ሚሊየን ብር ለሚገነባው አነስተኛ የሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ግንባታው የሚካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በቤልጂየምና ኔዘርላንድስ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አመራሮች ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Meseret Awoke Jun 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፍትህ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በብራስልስና በአካባቢው ከሚኖሩ የዳያስፖራ አመራሮችና የአውሮፓ ዲፌንድ ኢትዮጵያ አስተባባሪዎች ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ አራት አባላት ያሉትን የልዑካን ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች እያደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች እያደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ጠየቁ፡፡ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ በታንዛኒያ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ሂላላ የነዳጅ እና ተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ ፕሮጀክት ተጎበኘ Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ እና የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን ከቱርክ ባለሃብቶች ጋር በመሆን በሶማሌ ክልል ሂላላ የነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የዶሮ በሽታ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ ውጤት እያስገኘ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የዶሮ በሽታ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ ውጤት እያስገኘ መሆኑን፥ በሽታውን ለመከላከል የተቋቋመው ግብር ኃይል ገለጸ፡፡ ሰሞኑን በአዲስ አበባና በቢሸፍቱ በተወሰኑ የዶሮ እርባታ ማዕከላት የተከሰተው የዶሮ በሽታ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በአንድ ተማሪ ላይ የድብደባ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ በአንድ ተማሪ ላይ የድብደባ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ’ በሚል ርእስ የአዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ ሦስተኛ ክፍለ ጊዜ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ' በሚል ርዕስ የአዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ ሦስተኛው ክፍለ ጊዜ ጽንፈኝነትን የመከላከል ርምጃዎች ላይ አተኩሮ እየተካሄደ ነው። ከብልጽግና ፓርቲ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ፣ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊልም ኢንዱስትሪን በምሥራቅ አፍሪካ በማስፋፋት በርካታ የሥራ ዕድሎችንና የገቢ ማግኛ መንገዶችን መፍጠር ይገባል – ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ Meseret Awoke Jun 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊልም ኢንዱስትሪን በምሥራቅ አፍሪካ በማስፋፋት በርካታ የሥራ ዕድሎችንና የገቢ ማግኛ መንገዶችን በቀጠናው መፍጠር እንደሚገባ የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ። ዶ/ር ሙላቱ ይህን የተናገሩት በአዲስ አበባ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ – ዐብይ ጉዳይ ሁለተኛው ክፍለ ጊዜ ‘የጽንፈኝነት መገለጫዎችና ውጤቶቹ’ በሚል ርዕስ ተካሄደ Meseret Awoke Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው አዲስ ወግ - ዐብይ ጉዳይ ሁለተኛው ክፍለ ጊዜ 'የጽንፈኝነት መገለጫዎችና ውጤቶቹ' በተሰኘ ርዕስ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የስነ አዕምሮ ሀኪም የሆኑት ዶክተር ምሕረት ደበበ፣ ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ጄይላን ወልይ ፣ ዶክተር ሰለሞን…