Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በ11 ወራት የተሞከሩ የሳይበር ጥቃቶችን በማክሸፍ የ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ኪሳራ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በ11 ወራት ከተሞከሩ የሳይበር ጥቃቶች ከ97 በመቶ የሚልቀውን በማክሸፍ የ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ኪሳራ ማዳን መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ገለጸ። የሳይበር ጥቃቱ በፋይናንስ እና የሚዲያ ተቋማት ላይ በብዛት ዒላማ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖሊስ አመራሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖሊስ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ምክክሩም ፥ በፖሊስ ሪፎርም፣ በኮንትሮባንድ እና በህገወጥነት ተግባራት ላይ እንደሆነ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወቅታዊ፣ ትኩስ…

ሩሲያ ወደ አውሮፓ የምትልከውን ጋዝ እየቀነሰች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ወደ አውሮፓ የምታስገባውን የጋዝ አቅርቦቷን መቀነሷን እንደቀጠለች ነው፡፡ የሩሲያ ግዙፉ የጋዝ ኩባንያ ጋዝፕሮም በኖርድ ማስተላለፊያ መስመር- አንድ የተፈጥሮ ጋዝ ቧንቧ ላይ ሌላ ማስተላለፊያ መስመር እንደሚዘጋ አስታውቋል። ይህም ወደ…

ማይክሮሶፍት ከ27 ዓመታትበኋላ “ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” መተግበሪያን ከአገልግሎት አስወጣ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከ27 ዓመታት በኋላ “ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” መተግበሪያን ከአገልግሎት አስወጣ፡፡ ጎግል ክሮም፣ አፕል ሳፋሪ እና ሞዚላ ፋየር ፎክስ ገበያው ላይ ተፅዕኖ የፈጠሩ መተግበሪያዎች መሆናቸውን የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል፡፡…

የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በቀጠናው ያለውን እምቅ የባህል ሀብት ለማስተዋወቅ እድል የሚሰጥ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በቀጠናው ሀገራት ያለውን እምቅ የባህል ትውፊትና ቅርሶችን ለአለም ለማስተዋወቅ መልካም እድል የሚፈጥር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። ፌስቲቫሉ በኢትዮጵያ…

በአማራ ክልል የተጀመረው ሕግን የማስከበር ሥራ በተለያየ ወንጀል ተሰማርተው የነበሩ አካላትን ወደ ሕግ ያቀረበ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ሲካሄድ የቆየው የአማራ ክልል የአመራር ስልጠና ማጠቃለያ እና በቀጣይነት አመራሩ በሚሠራቸው ጉዳዮች ላይ በባሕርዳር ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ የልማት ድርጅቶች ዳይሬክተሮች፣ የሁሉም ቢሮዎች…

በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የልማት ድርጅቶች የገበያ ጉድለት መሙላት የሚያስችል ሥራ መስራት አለባቸው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የልማት ድርጅቶች የገበያ ጉድለት መሙላት የሚያስችል ሥራ ላይ ማተኮር እንዳለባቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ከሚገኙ የልማት ድርጅት አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት…

የኢትዮጵያና ናይጄሪያን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የሚያስችሉ በፖለቲካ፣ መከላከያ፣ በባህልና በቱሪዝም፣ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱ የተፈረመው ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ በቆየው…

ህወሓት የአማራ ክልል ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ጠላት በመሆኑ ኢትዮጵያ ሳታውቅ ድርድር የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህወሓት ጋር እስካሁን ድርድር ተጀምሯል የሚባለው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ከህወሓት ጋር ለመደራደር ኮሚቴ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሪፎርሙ በኋላ በኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፍ አበረታች ለውጦች መመዝገባቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሪፎርሙ በኋላ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ዘርፍ አበረታች ለውጦች መመዝገባቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ከዚህ ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ አየር…