የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ Meseret Awoke Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው፥ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰጡትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው የጀመራቸውን የሀብት ማሰባሰብና የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ስራዎች አጠናክሮ እንዲቀጥል አምባሳደር ስለሺ በቀለ ጥሪ አቀረቡ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት በደረሰው ጉዳት ዳያስፖራው የጀመራቸውን የሀብት ማሰባሰብና የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ስራዎች አጠናክሮ እንዲቀጥል አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በኒው ዮርክና ኒው ጀርሲ አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታለመ የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት በታቀደለት የጊዜ ማዕቀፍ ተግባራዊ ይደረጋል – ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታለመ የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት በታቀደለት የጊዜ ማዕቀፍ ተግባራዊ እንደሚደረግ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ አስታወቁ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለትራንስፖርት ዘርፍ የክልልና ከተማ መስተዳደር ኃላፊዎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊዊጂ ዲ ማዮ ጋር በሁለትዮሽና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። አቶ ደመቀ በዚህ ወቅት ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ግጭት ውስጥ በገባችባቸው የመጀመሪያዎቹ 100 ቀናት ውስጥ ከነዳጅ ሽያጭ 98 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በተጀመረ በ100 ቀናት ውስጥ ሩሲያ ወደ ውጭ በምትልከው ነዳጅ 98 ቢሊየን ዶላር አግኝታለች ተብሏል፡፡ ምዕራባውያን ሀገራት ሩሲያን ለማግለል እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን በርካታ የኢኮኖሚ ማእቀቦች በመጣል ኢኮኖሚያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ እና ጣሊያን በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ከጣሊያን ጋር በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ። የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያይተዋል። ዶክተር ወርቅነህ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነገ ከፓርላማው ለሚነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ይሰጣሉ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ በሚያካሂደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቃል የሚሰጡትን ምላሽ ያዳምጣል። ነገ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በሚካሄደው የሕዝብ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራው የከፍተኛ አመራሮች ልዑክ የገርጂ መኖሪያ መንደርን ጎበኘ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፍራህ የተመራው የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤትና የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ትናንት የተመረቀውን የገርጂ መኖሪያ መንደር ጎበኘ ። አመራሮቹ በገርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍትህ ስርዓቱን ማረጋገጥ ካልተቻለ ዘላቂ ሰላምም ሆነ እኩል ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ አይቻልም – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ስርዓቱን ማረጋገጥ ካልተቻለ ዘላቂ ሰላምም ሆነ እኩል ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ አይቻልም ሲሉ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ፍትህ ተግባራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለከተሞች ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች እገዛ ወሳኝ ነው -ዶክተር ይልቃል ከፋለ Meseret Awoke Jun 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለከተሞች ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች እገዛ ወሳኝ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጎንደር ከተማ ከሃይማኖት አባቶችና ከሀገር ሽማግሌዎች ተወካዮች ጋር በወቅታዊ…