Fana: At a Speed of Life!

በአምስት የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች አገልግሎት የሚሰጥ ብሄራዊ የህብረተሰብ ጤና አደጋ መረጃ ማዕከል የዲጂታል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስት የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች አገልግሎት የሚሰጥ ብሄራዊ የህብረተሰብ ጤና አደጋ መረጃ ማዕከል የዲጂታል አሰራር ተመርቆ ስራ ጀመረ። ማዕከሉ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና…

ለሀገር በቀል ምርቶች ዕውቅና ልንሰጥና አምራቾችን ልናበረታታ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራችን ምርት መኩራትን በመናገር ብቻ ሳይሆን ገዝተን በመጠቀም ለሀገር በቀል ምርቶች ዕውቅና ልንሰጥና አምራቾችን ልናበረታታ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ 12ኛው የአዲስ አበባ የቴክኒክ ሙያና…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 195 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባትን ለዜጎች ለማዳረስና የጤና ዘርፉን ለማገዝ የ195 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ድጋፋ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባቶችን በአገር አቀፍ ደረጃ ተደራሽ…

በዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአልሚ ምግብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች አስተዳደር በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ ወገኖች 6 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የልማት ድርጅቱ አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ አበባው ጌቴ…

የወባ ወረርሽኝ እየጨመረ በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ ወረርሽኝ እየጨመረ በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል። ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ጋር በመሆን በወባ ወረርሽኝ፣ በኮሮና ቫይረስና እና የዝንጀሮ ፈንጣጣ ዙሪያ…

የኢትዮጵያና ብሪታንያ ባለሀብቶች በጋራ ለመስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ብሪታንያ ባለሀብቶች በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሔደ፡፡ የእንግሊዝ ኤምባሲ ያዘጋጀው ይሄው ውይይት፥ የንግዱን ማህበረሰብ ማቀራረብና አብረው መስራት የሚችሉባቸው ሁኔታዎችን መፍጠር ያለመ እንደሆነ…

ወጣቱን ኃይል ሊያሳጣን የሚችለውን ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ልንከላከለው ይገባል – ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራቹን የወጣት ኃይል ጉዳት ላይ ሊጥል የሚችለውን ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ለነገ ሳንል ልንከላከለው ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በሰዎች የመነገድና በሕገ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጃራ አባገዳ ት/ቤት ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ህንጻዎች የግንባታ ስራ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጃራ አባገዳ ትምህርት ቤት ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ህንጻዎች የግንባታ ስራ ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ለተከታታይ ሦስት ዓመታት ሲጠየቅ የቆየውን በቦሌ ክፍለ ከተማ…

ከመኸር ሰብል በአገር አቀፍ ደረጃ ከ336 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመኸር ወቅት ሰብል በአገር አቀፍ ደረጃ 336 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት ፥ በመኸር ወቅት 13 ነጥብ 2 ሚሊየን…

መንግስት ዜጎች የሚፈልጉትን መረጃ የማግኘት መብታቸው እንዲከበር እየሰራ እንደሆነ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ዜጎች የሚፈልጉትን መረጃ በነጻነት የማግኘት መብታቸው እንዲከበር እየሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የመረጃ ነጻነት ህግ አፈጻጸምን አስመልክቶ ከህዝብ…