ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካውያን በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ተጠቂዎች ናቸው – ማኪ ሳል Meseret Awoke Jun 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ተጠቂ መሆናቸውን የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ማኪ ሳል ገለጹ። ሊቀ መንበሩ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በወቅቱም በሩሲያና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ንፁሃን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የሰላም ጥሪ የተቀበሉና ስልጠና የወሰዱ ኃይሎች በልማት ስራ ላይ መሰማራታቸው ተገለጸ Meseret Awoke Jun 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉና ስልጠና የወሰዱ ኃይሎች በተለያየ የልማት ስራ ላይ መሰማራት መጀመራቸውን የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጋሹ ዱጋዝ ገልፀዋል። ፅንፈኛ አመለካከት ይዘው ሲዋጉ የነበሩት ታጣቂ ኃይሎች በመተከል ዞን የተቀናጀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ላምሮት የምዕራፍ 10 የፍጻሜ ተወዳዳሪዎች ተለዩ Meseret Awoke Jun 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የፋና ላምሮት የምዕራፍ 10 የስምንተኛው ሳምንት ተወዳዳሪዎች ለፍጻሜ ውድድር አለፉ፡፡ ተወዳዳሪዎቹ በሚቀጥለው ሳምንት በሚደረገው የፍጻሜ ውድድር አሸናፊ ለመሆን የሚፎካከሩ ሲሆን፥ በአጠቃላይ ከአንደኛ እስከ አራተኛ ለሚወጡት ድምጻውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴት ሰራተኞች ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ቅርንጫፉን በጅማ ከፈተ Meseret Awoke Jun 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴት ሰራተኞች ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ቅርንጫፉን በጅማ ከተማ አስመርቆ ስራ አስጀመረ። የአገልግሎት ጥራትና ተደራሽነቱን የተሻለ ለማድረግ በሴቶች ብቻ አገልግሎት የሚሰጠውን ቅርንጫፍ በ19ኛው ክፍለ ዘመን የጅማ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡታጅራ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሆስፒታል ተመርቆ ለስራ ክፍት ሆነ Meseret Awoke Jun 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ነዋሪዎች የጤና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሆስፒታል ተመርቆ ለስራ ክፍት ሆኗል፡፡ በግል ባለሀብት የተገነባው ይህ ሆስፒታል የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ እና የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ቀሪ ስራዎች ዙሪያ ከአገራቱ አምባሳደሮች ጋር ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ላይ ከሚሳተፉ አገራት አምባሳደሮች ጋር በፌስቲቫሉ ዝግጅት ዙሪያ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሀን ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተስፋ ብርሃን ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅትና ቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ከሌጎ ፋውንዴሽን ባገኙት የገንዘብ ድጋፍ ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጪ ኩባንያዎችና ባለሃብቶች በግብርናና ቱሪዝም ዘርፍ እንዲሰማሩ መልካም ዕድሎችን በስፋት ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዲክ ትሬዲንግና አጋር ድርጅቶቹ “የኢትዮጵያ ስጦታዎች” በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ዓለም አቀፍ የዝግጅት መርሐ ግብርን ዘርግቶ ይፋ አድርጓል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንደተናገሩት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት የ6ኛ ዙር ተመራጭ ሴቶች ኮከስ የምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት የ6ኛ ዙር ተመራጭ ሴቶች ኮከስ የምስረታ ጉባኤ በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በኮከስ ጉባኤ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ስርሞሎ ፥ ኮከሱ በየአምስት ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፎርትስኪው ፊውቸር ኢንዱስትሪ የአረንጓዴ ሃይል አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ነዳጅና አሞኒያ ለማምረት ፍቃድ ተሰጠው Meseret Awoke Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፎርትስኪው ፊውቸር ኢንዱስትሪ የተሰኘው የአረንጓዴ ሀይል አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ነዳጅ (ግሪን ሃይድሮጂንና) አሞኒያ ለማምረት ፍቃድ ተሰጠው። ባለቤትነቱ የአውስትራሊያ የሆነው ይህ ኩባንያ በኢትዮጵያ በአረንጓዴ ሃይል 25 ጊጋ ዋት…