Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ-ሳይበር ታለንት ማዕከል ለሌሎች አፍሪካ አገራት ምሳሌ የሚሆን ነው – ሼክ መንሱር ቢን ሙሳላም

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም ዋና ጸሃፊ ሼክ መንሱር ቢን ሙሳላም የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በአስተዳደሩ እየተሰሩ ያሉ ሀገር በቀል የሳይበር ቴክኖሎጂ ውጤቶችንና…

12ኛው የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት 12ኛው የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተከፈተ። የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በጋራ ያዘጋጁት የንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ…

ጉባኤው 7 ሺህ መጻሃፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለአብረሆት ቤተ መጻሕፍት 7 ሺህ መጽሃፍ ማበርከቱን የጉባኤው ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ተናግረዋል፡፡ መጽሃፍቱን ከጉባኤው ጽህፈት ቤትና ከአባል ቤተ እምነቶቹ በማስተባበር ዛሬ ለቤተ…

በኢትዮጵያ በበጎ ፈቃድ ተግባራት 7 ቢሊየን ብር የልማት ስራ መከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው የዓለም የበጎ ፈቃደኝነት ሪፖርት በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ “እኩል እና ሁሉን አቀፍ ማህበራትን መገንባት” በሚል መሪ ቃል በይፋ ተጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ የየሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ…

ጀርመን አገራዊ የምክክር ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ ናት – አምባሳደር ስቴፋን አወር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ጥያቄ ከቀረበላት ጀርመን አገራዊ የምክክር ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አወር ገለጹ፡፡ አምባሳደር ስቴፋን አወር በኢትዮጵያ የሚስተዋሉትን ውስጣዊ ችግሮች በመፍታት መፍትሔ…

በጅግጅጋ ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የመንገድ መሠረተ ልማት ለማሳደግ ከ800 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ስራ…

የሶማሌ ክልል ጸጥታ ኮሚቴ በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስትና በክልሉ የሚገኙ የፌዴራል የጋራ ጸጥታ አካላት ኮሚቴ በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የተለያዩ መመሪያዎች ሰጠ። ውይይቱን የመሩት የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ሲሆኑ ፥ በድንበር አካባቢ…

የመጀመሪያው የኢትዮ -ቻይና የጤናና የመድኃኒት ዘርፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ -ቻይና የጤናና የመድኃኒት ዘርፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ። በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከቤጂንግ ቤይ ማኦ ጂንግ ዩዋን ጤና አማካሪ ኩባንያ ጋር በጋራ በመተባበር በፋርማሴዩቲካል ዘርፍ ልማት ላይ ያተኮረ የንግድና…

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ በባህር ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ኢንሼቲቭ የመሪነቱን ሚና ወስዳ በምስራቅ አፍሪካ በባህር ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል እንደምትሰራ ተገለፀ ፡፡ በዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (ኢንተርፖል) አስተባባሪነት በምስራቅ አፍሪካ በባህር ላይ የሚፈፀሙ…

በአማራ ክልል ከሰኔ 2 ጀምሮ ለ6 ነጥብ 2 ሚሊየን ሰዎች የኮቪድ-19 ክትባት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለ6 ነጥብ 2 ሚሊየን ሰዎች የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ከሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ሊሰጥ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በጎንደር ከተማ ዛሬ በተሰጠው የሚዲያ ባለሙያዎች ስልጠና ፥ ሶስተኛ ዙር ክትባቱ…