የሀገር ውስጥ ዜና ከ12 ሺህ በላይ ከድባጤ ወረዳ ተፈናቅለው የነበሩ ነዋሪዎች ወደቀያቸው ተመለሱ Meseret Awoke May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተቀናጀ ኮማንድ ፖስት ባከናወናቸው የፀጥታ ስራዎች ተፈናቅለው ከነበሩት የድባጤ ወረዳ ነዋሪዎች መካከል ከ12ሺህ በላይ ወደቀያቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡ ከህዳር ወር 2013 ዓ/ም ጀምሮ በተከሰተው የፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ በሚቀጥለው ሰኔ 25 ወደ ቼናይ በረራ ሊጀምር ነው Meseret Awoke May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ በቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጣዩ ሰኔ 25 ወደ ህንድ ቼናይ በሳምንት ሶሰት ጊዜ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ ቼናይ በህንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አራተኛ መዳረሻ መሆኗን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ በስድስት ሰዎች ላይ ጉዳት ሲደርስ 31 ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወደሙ Meseret Awoke May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ትናንት ሌሊት በደረሰው የእሳት አደጋ እስካሁን በተደረገው ማጣራት ስድስት ሰዎች ሲጎዱ፥ 31 የመኖሪያ እና የንግድ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን ፖሊስ አረጋገጠ። በደሴ ከተማ 1ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመሬት ፕላን ሥራውን አጠናክሮ እየሠራ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተሞች ልማት ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት ያላቸውን ወሳኝነት ተገንዝቦ የመሬት ፕላን ሥራውን አጠናክሮ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተሞች ገቢዎች ሪፎርም ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል በቄለም ወለጋ ለሚገኙ በግጭት ለተፈናቀሉ ከ5 ሺህ በላይ ቤተሰቦች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በቄለም ወለጋ፣ ሃዋ ገላንና ስዮ ወረዳ ለሚገኙ በግጭት ለተፈናቀሉ 5 ሺህ 143 ቤተሰቦች ድጋፍ ማድረጉን ገልጿል፡፡ ድጋፉ በአማካይ በቤተሰብ 25 ኪሎ ግራም የስንዴ፣ 25 ኪሎ ግራም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጃፓን ኢምፓክ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ የሚያስገባውን የጽጌረዳ አበባ በአምስት እጥፍ ሊያሳድግ ነው Meseret Awoke May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ኢምፓክ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ የሚያስገባውን የጽጌረዳ አበባ በአምስት እጥፍ ሊያሳድግ ነው፡፡ በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው፥ የኢምፓክ ኮርፖሬሽን ሊቀመንበር እና ፕሬዚዳንት ሄኪሮ ሞሪሽጌ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው በሮዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ህብረት ኢትዮጵያን እንዲደግፍ ተጠየቀ Meseret Awoke May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ህብረት ኢትዮጵያን እንዲደግፍ ተጠየቀ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ጀኔቫ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ህብረት ቢሮ ተገኝተው ከህብረቱ ዋና ጸሀፊ ሆሊን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል የተገነባውን የኩላሊት እጥበት ማዕከል መረቁ Meseret Awoke May 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል የተገነባውን የኩላሊት እጥበት ማዕከል መረቁ። በምረቃው መርሐ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተገኝተዋል። አዲስ አበባን የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍላቂት ገረገራ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Awoke May 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር 02 ገረገራ ልዩ ቦታው ሸዋበር በተባለ አካባቢ በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በአካባቢው ዛሬ ከጠዋቱ በግምት 2 ስዓት ከጋይንት ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸገር አዲስ ገጽታ ፕሮጀክትን ለማበልፀግ በቀረቡት የዲዛይን ሀሳቦች ላይ አስተያየት ለመሰብሰብ ያለመ ኤግዚቢሽን ተከፈተ Meseret Awoke May 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን ያዘጋጀው ለሸገር አዲስ ገጽታ ፕሮጀክትን ለማበልፀግ ለውድድር የቀረቡት የዲዛይን ሀሳቦችን አስመልክቶ የህዝብ አስተያየት ለመሰብሰብ ያለመ ኤግዚቢሽን ተከፈተ፡፡ ኤግዚቢሽኑ ለአንድ ወር የሚቆይ ሲሆን ፥ መስቀል…