በባቲ የህወሓት ወራሪ ሀይል ጥሎት የሄደው ፈንጅ ባለማወቅ ሲነካካ በመፈንዳቱ ህፃናትን ጨምሮ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባቲ ከተማ አንድ ግለሰብ የህወሓት ወራሪ ጥሎት የሄደውን ፈንጅ ባለማወቅ ሲነካካ በመፈንዳቱ የራሱና የሦስት ህፃናት ህይወት አለፈ።
በዛሬው ዕለት በግምት ከቀኑ 8 ሰዓት ከ30 አካባቢ ሲሆን፥ በባቲ ከተማ በ03 ቀበሌ በተለምዶ አዲሱ ሰፈር…