የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የዐድዋ ድል በዓል በሰላም መከበሩን ፖሊስ አስታወቀ Meseret Awoke Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች የተከበረው 126ኛው የዐድዋ የድል በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የዐድዋ ድል 126ኛው በዓል በከተማዋ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ አደባባይ እና በዐድዋ ድልድይ በደማቅ ስነ ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ትውልዱ እንደ ዐድዋ ጀግኖች ዘመንን የሚሻገር ሕያው ስራ ሊሰራ እንደሚገባ ገለጹ Meseret Awoke Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልዱ እንደ ዐድዋ ጀግኖች ዘመንን የሚሻገር ሕያው ስራ ሊሰራ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ። 126ኛው የዐድዋ ድል በዓል በባህር ዳር ከተማ በድምቀት ተከብሯል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ነጻ በሆነች አገር የዐድዋ ድልን እንድናከብር ከፍተኛ መስዋዕትነት ተከፍሎልናል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Meseret Awoke Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነጻ በሆነች ሀገር ዐድዋን ማክበር የቻልነው አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ አያቶቻችን እና ቅድመ አያቶቻችን ባፈሰሱት ደምና በከፈሉት ከፍተኛ የሕይወት መስዋዕትነት መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በ126ኛው የዐድዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና 126ኛው የዐድዋ ድል በዓል በተለያዩ ከተሞች ተከበረ Meseret Awoke Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 126ኛው የዐድዋ ድል በዓል ድሉን በሚያስታውሱ ትዕይንቶች በተለያዩ ከተሞች ተከበረ። በጎንደር ከተማ እየተከበረ የሚገኘው የዐድዋ የድል በዓል ጀግኖች አርበኞች ፣ የከተማዋ ነዋሪዎች እና ወጣቶች በነቂስ በመውጣት ድሉን ዘክረውታል። የድል…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ አገራት ኤምባሲዎች ለዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ አገራት ኤምባሲዎች ለዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ለወንድም የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ለ126 ኛው የዐድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል በቀደመው፣ በአሁኑ እና በሚቀጥለው ዘመን በከፍታ የሚዘከር የድል ወረታችን ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለ126ኛው የአድዋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ አቶ ደመቀ በመልዕክታቸውም ፥ በረጅሙ የታሪክ ጉዞ በርካታ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶች በሃገራችን ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ጅግጅጋ ገቡ Meseret Awoke Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ማለዳ ጅግጅጋ ገባ ። ልዑኩን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሒም ኡስማን እና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳኡዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ያሉ ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት ለማስመለስ የተቋቋመው ፈፃሚ ብሄራዊ ኮሚቴ ባዘጋጃቸው ዕቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳኡዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ያሉ ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት ለማስመለስ የተቋቋመው ፈፃሚ ብሄራዊ ኮሚቴ ባዘጋጃቸው ዕቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰብሳቢነት እና በኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ፀሃፊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ ከ14 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ፍቃድ ተሰጥቷቸው ወደ ስራ ገቡ Meseret Awoke Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ14 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ፍቃድ ተሰጥቷቸው ወደ ስራ መግባታቸውን የአዳማ ከተማ የኢንዱስትሪና ኢንቨሰትመንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በዘርፉ ያተኮረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሩሲያና ዩክሬን መካከል እየተካረረ የመጣው ግጭት በተለይም በአዳጊ አገራት ላይ ከፍተኛ ጫና ይኖረዋል – ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ ብሩህተስፋ Meseret Awoke Feb 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና ዩክሬን መካከል እየተካረረ የመጣው ግጭት በተለይም በአዳጊ አገራት ላይ ከፍተኛ ጫና እንደሚያስከትል የኢኮኖሚ ምሁር ዶክተር ቆስጠንጢኖስ ብሩህተስፋ ገለጹ። ጦርነት በተፈጥሮ ከሚያደርሰው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በተጨማሪ የኢኮኖሚ…